Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Post by sarcasm » 25 Aug 2023, 19:21

21 የአማራ ልሂቃን ድርጅቶች ተሰብስበው በTPLF ግዜ 6.7 ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ፕቲሽን ጻፉ። ውሸት ነው። ሌላው ያምኑኛል ብሎ መጻፉ ራሱ የእውቀት ማነስ ብቻ ሳይሆን intellectual moral corruption ነው። ዶ/ር ዮናስ ብሩ

sesame
Member+
Posts: 8538
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: 21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮና

Post by sesame » 25 Aug 2023, 20:28

Agames claimed over 800 were massacred in the church in Axum. What was funny is they could not show a single picture of a single dead body. But Agame are like that. BTW Sarko. What happened
to the 128,000 Agames who were raped? Tens of thousands of Agame babies with unknown fathers must have arrived by now.
:lol: :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: 21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮና

Post by Abere » 25 Aug 2023, 21:42

ሰውዬው ዋዠራ ነው የሚወራው - ይደበላልቃል። 1 እውነት ያወራና መልሶ ከየት አመጣው ሳይባል ሌላ መሰረተ-ቢስ ነገር ይጨምርበታል። ሌላው ሙልጭ ያለ ስህተት ግለሰቦችን ይወቅሳል። እስክንድር ነጋ እና ሻለቃ ዳዊት ከሜዳ ተነስቶ ምክንያታዊ ሳይሆን ይወርፋቸዋል - እስክንድር ብዕር ጥሎ ክላሽ ያነሳው ቋራጥ የሆነ መሪ ማየት ባለመቻሉ ዳሩ ግን ከፍተኛ ይህዝብ እሮሮ እና ብሶት አይሎ መውጣቱን በመረዳቱ፤ ሰላማዊ ትግል በፍጹም በኢትዮጵያ የማይቻል መሆኑን ቀድሞ በመረዳቱ ነው። ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው እንድሉ ይህ ምሁር ምቹ ሶፋ ላይ ተቀምጦ ህይወታቸውን የሚሰጡትን ማማት ከፍተኛ ድፍረት ነው። እስክንድር ጫካ በመግባቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ለውጦች ታይተዋል። ሌላው እውነት የትግራይ እና የአማራ ህዝብ በቂልነት ጎዳና መሄድ የለባቸውም ነው። የኦሮሙማ መጠቀሚያ ከመሆን ነጻ መሆን ይገባቸዋል።

አንድ መታወቅ ያለበት ጉዳይ ስለ መፍትሄው የሰጠው አስተያየት ነው። የአማራ ህዝብ ጥያቄዎች ግልጽ ናቸው። በኮሚቴ የሚለዩ ሳይሆኑ አገር ያወቀው ነው። የወያኔ-ኦነግ ህገ-ወጥ ህገመንግስት አማራን ወንጀለኛ አድርጎ የደነገገ ነው። ችግሮቹ ከዚያ ይቀዳሉ። የዘር ማጥፋት ቢሆንም 6 ሚልዮን ብቻ ሳይሆን ከምሁሩ አፍ እንደሰማነው 9፡9 ሚልዮን አማራ በወረቀት ላይ ጠፍቷል። ይህ ዘር ማጥፋት ነው። የወያኔ ማዕከላዊ ስታትስቲክ ለፓርላማ በወረቀት ላይ በርካታ ሚልዮን አማራዎችን አጥፍቻለሁ ብላለች።

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: 21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮና

Post by banebris2013 » 25 Aug 2023, 23:55

Abere wrote:
25 Aug 2023, 21:42

Abere,
If you truly believe in Amhara cause and want to help it's progress, you have to reconcile with facts and truth. Amhara activists claimed Amhara stayed 27 years in darkness. You use the asfaltos, the telephone lines, the electric lines, new universities etc that Amhara has never seen before and yet you claim you had been in the dark for 27 years. I have no doubt you are like that few seconds from death, corrupt derg Dawit W/g. It is a sad day for Amhara as people to be represented by people like Dawit and you. If you want progress for Amhara cause, try to advocate what benefits Amhara as a people. Hating and insulting others will not move Amhara struggle an inch. Besides you should never forget Gojjam, Gonder, Wollo and Showa. Things are not as easy as you people preach here.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14799
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: 21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮና

Post by Tog Wajale E.R. » 25 Aug 2023, 23:59

Banebris2013 A.K.A. Dedebit Woorgach Chigaram Chigray Qondaff Agga*mes, Focus On Your Filthy Scumbags Killill !!
Bissbiss Shettattam Gimmattamm Qomal Guahaf Agga*mes.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: 21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮና

Post by banebris2013 » 26 Aug 2023, 00:15

During derg time, there were who abnegate themselves to be Amhara. That was very common among the south and Oromo. The decline in Amhara numbers is mainly due to those people claiming who they truly are than what they pushed themselves to be. The other problem related to this person is that he equates speaking Amharic and being Amhara. It is true majority speak Amharic in Addis, that does not necessarily make Amhara majority. This is intellectual moral corruption as his so called facts are based on his individual opinion than facts.
Last edited by banebris2013 on 26 Aug 2023, 01:03, edited 1 time in total.

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: 21 የአማራ ድርጅቶች በTPLF 6.7ሚልዮን አማራ ተገድሏል ብለው ውሸት ጻፉ። ያምኑኛል ብሎ መጻፉ የእውቀት ማነስና intellectual moral corruption ነው። - ዶ/ር ዮና

Post by banebris2013 » 26 Aug 2023, 00:21

Tog Wajale E.R. wrote:
25 Aug 2023, 23:59
Banebris2013 A.K.A. Dedebit Woorgach Chigaram Chigray Qondaff Agga*mes, Focus On Your Filthy Scumbags Killill !!
Bissbiss Shettattam Gimmattamm Qomal Guahaf Agga*mes.
Obviously you are showing what you are good at. I did not know leprosy can get into someone's head. You can not help Amhara with your leprosy infested head. Go get help first.

Post Reply