Page 1 of 1
"የትግራይ ህዝብ ዋና ችግር ድንቁርና ነው፡፡ ድንቁራችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፈለናል" አብርሃ ደስታ!!
Posted: 25 Aug 2023, 16:32
by Wedi
"የትግራይ ህዝብ ዋና ችግር ድንቁርና ነው፡፡ ድንቁራችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፈለናል" አብርሃ ደስታ!!
Please wait, video is loading...
Re: "የትግራይ ህዝብ ዋና ችግር ድንቁርና ነው፡፡ ድንቁራችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፈለናል" አብርሃ ደስታ!!
Posted: 25 Aug 2023, 16:50
by Abere
እጅግ በጣም ትክክል የተናገረ ይመስለኛል። ይህን ያህል ጊዜ ግን መቆየት አልነበረበትም ለትግራይ ህዝብ ለማስረዳት። ማንበብ እና መጻፍ የማይችለው ማሃይሙ አርሶ አደር ብቻ አይደለም ተምረናል በላቲን እንጽፋለን እንግሊዘኛ እናወራለን የሚሉት ጭምር ደንቆሮዎች ናቸው። ለምሳሌ ከዚህ ፎረም ላይ ሰዓታት ቁመው የሚወይኑትን ወያኔዎች እንውሰድ - አንዳቸውም ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅመውን እና የሚጎዳውን ፈጽሞ ማመዛዘን አይችሉ። መርህ-ዐልባ ፕሮፓጋንዳ ነው። ሁሉ ነገራቸው ምቀኝነት እና ብቀላ ብቻ ነው ። ይህ የወያኔ እና ኦነግ የጎሳ ስርዐት ከማንኛውም ኢትዮጵያዊ በላይ የሚጎዳው ትግሬን ነው። ድንቁርናቸው ግን ህሌናቸውን ጋርዶት ሁሉ ጊዜ ወያኔ ስልጣን ላይ ሁኖ ሰርክ ፌሲቫል የሚሆን ይመስላቸዋል። አሁን እራሱ ከአብይ አህመድ ጋር የሚሞዳሞዱት መሞዳሞድ ትግራይን የመጨረሻ ተጎጅ ያደርገዋል። ትግራይ ህዝብ ዕውቀት ቢኖረው የመጀመርያው ጸረ-ጎሳ ክልል መሆን ነበረባቸው። በጥላቻ ስለታወሩ ጥሩ ከበጎ መምረጥ አይችሉም። ወያኔ 1ቁጥር የትግራይ ጠላት ስለመሆኑ መቸም ቢሆን አይገባቸውም።
Re: "የትግራይ ህዝብ ዋና ችግር ድንቁርና ነው፡፡ ድንቁራችን ገና ብዙ ዋጋ ያስከፈለናል" አብርሃ ደስታ!!
Posted: 25 Aug 2023, 16:51
by Axumezana
That problem is not unique to Tigray but to every human being ! Knowledge of God , faith and obedience could give us a peaceful world.