Page 1 of 1
ኣማራ ወንድሞቻችን "ኣንተ ተላላኪ፡ ኣንተ ከሃዲ " በሚል ክስ ወደ የእርስ-በርስ ጥላቻ እንዳይገቡ ቤተ-ክርስትያን ቢሰራበት ደስ ባለኝ ነበር ።
Posted: 25 Aug 2023, 11:20
by Abe Abraham
ኣማራ ወንድሞቻችን "ኣንተ ተላላኪ፡ ኣንተ ከሃዲ " በሚል ክስ ወደ የእርስ-በርስ ጥላቻ እንዳይገቡ ቤተ-ክርስትያን ቢሰራበት ደስ ባለኝ ነበር ።
Re: ኣማራ ወንድሞቻችን "ኣንተ ተላላኪ፡ ኣንተ ከሃዲ " በሚል ክስ ወደ የእርስ-በርስ ጥላቻ እንዳይገቡ ቤተ-ክርስትያን ቢሰራበት ደስ ባለኝ ነበር ።
Posted: 25 Aug 2023, 11:30
by Abere
ቤተ-ክርስቲያን እራሷ ኦሮሙማ ቄሳር ሁናለች። ቀሳውስት ሳይሆኑ አባ ገዳ በመሆን ገድሎ ምርኮ መውስደ ያስመሰግናል። ሰላም እና ፍቅር በመስበክ ምትክ ስይጥንና የሚቀፈቅፉ እንደ ማህበረ ሰላማ በሞሉበት አገር ጥንትን መናፈቅ ከንቱ ህልም ነው።