Page 1 of 1
TBRICS አምየን።
Posted: 25 Aug 2023, 02:21
by Digital Weyane
ኡናታችን ትግራይ የBRICS አባል ሀገር ለመሆን ከወሰነች ጡምረቱ TBRICS የሚል አዲስ ስያሜ ሊሰጠው እንደሆነ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ የአለማችን የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ። አምየን።

Re: TBRICS አምየን።
Posted: 25 Aug 2023, 03:00
by Fiyameta
Good luck with that!
Re: TBRICS አምየን።
Posted: 26 Aug 2023, 07:35
by Digital Weyane
ዘግይቶ የደረሰን ሰበር ዜና:
የኔቶ አባል ሀገር ኡናታችን ትግራይ የብሪክስ ሀገራት አባል እንድትሆን የቀረበላትን ጥሪ ውድቅ አደረገች።