Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

"አንድ ብሔር አንድ ቋንቋ" የሚለው ማነው?

Post by Revelations » 24 Aug 2023, 22:16

""አንድ ብሔር አንድ ቋንቋ" የሚለው ማነው?

በአቻምየለህ ታምሩ

አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» የሚለው አስተሳሰብ የገዳ እንጂ የሌላ የማንም አይደለም!

በአማራ ላይ ቁማር እየተጫወቱ እየመሰላቸው ራሳቸውን እየሰደቡ መሆኑን የማያውቁት ግብዞቹ ኦነጋውያን ትላልቅ ሕጻናት ስለኾኑ በየመድረኩ ብቅ እያሉ አፋቸውን ሲከፍቱ የሚያቀረሹት አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» የሚለው እሳቤ ኦሮሞ ኢትዮጵያን ሲወርር የተከተለው የገዳ ፖሊሲ እንጂ የሌላ የማንም አለመሆኑን የተቀረው ኢትዮጵያዊ የሚያውቅ አይመስላቸውም።

የቦረናና በረይቱማ ጎሳዎች ከጋል ካዮ ተነስተው የባንቱ የወረራ ሥርዓት የኾነውን ገዳን በመውረስ ኢትዮጵያን ሲወርሩ የተከተሉት ፖሊሲ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» የሚል ነበር። ይህ ፖሊሲያቸው «ኦሮምኛ የሚናገር “ቢርመዱዳ እንጡቂና”፤ ኦሮምኛ የማይናገር “ዲና በሌሣ”» የሚል ነበር። ይህ የኦሮሞ አባገዳዎች የወረራ ፖሊሲ ወደ አማርኛ ሲተረጎም «ኦሮምኛ የሚናገር ወገናችን ነው ይገብር፤ ኦሮምኛ የማይናገር ጠላታችን ነው ይጥፋ”» እንደ ማለት ነው። በሌላ አነጋገር በገዳ ድርጅት ከኦሮሞ ውጭ ያለው መጥፋት ያለበት ጠላት ነው።

“ኦሮምኛ የሚናገር ወገናችን ነው ይገብር፤ ኦሮምኛ የማይናገር ጠላታችን ነው ይጥፋ” በሚለው የአንድ ቋንቋ፣ የአንድ ሃይማኖት፣ የአንድ «ብሔር» አስተሳሰብ እየተመሩ ኢትዮጵያን የወረሩት የኦሮሞ አባገዳዎች ከሀያ ስምንት በላይ የኢትዮጵያ ነባር ቋንቋዎችን አጥፍተዋል፤ ባሕላቸውንና ማንነታቸውን በተሳካ ሁኔታ ደምስሰዋል፤ ከርስታቸው አፍልሰው ባለርስቱን በገዛ መሬቱ ላይ ገርባ ወይም ባሪያና ጭሰኛ አድርገው ለዘመናት ሲጨቁኑትና ሲሸጡት ኖረዋል።
“ኦሮምኛ የሚናገር ወገናችን ነው ይገብር፤ ኦሮምኛ የማይናገር ጠላታችን ነው ይጥፋ” በሚል የአንድ ቋንቋ፣ የአንድ ሃይማኖት፣ የአንድ «ብሔር» ፖሊሲ እየተመሩ መሬት ለመውረርና ባርያ ለመፈንገል እንዲሁም በሚሰልቡት የወንድ ብልት መጠን ክብር ለማግኘት በየስምንት ዓመቱ ሲያካሂዱት በኖሩት የጭካኔ ወረራ ከ28 በላይ የኢትዮጵያ ነገዶችን ቋንቋ፣ ባሕልና ማንነት በተሳካ ሁኔታ ያጠፉበት፤ የተቀሩትን ደግሞ ከነ መሬታቸው ወርሰው ባሪያ በማድረግ በአፍሪካ ታሪክ የተሳካ የአንድ ቋንቋ፣ የአንድ ሃይማኖት፣ የአንድ «ብሔር» ትግበራ ተሞክሮና ልምድ ያላቸው አረመኔዎች ሰው ሁሉ ልክ እንደ ቄሮ ለማሰብ ፍቃደኛ ያልሆነና የሚነግሩትን ሁሉ እንደወረደ ሳያጣራ የሚቀበል ጅል እየመሰላቸው የራሳቸውን ጉድ የሌላ ሊያደርጉት ይቃጣቸዋል።

ነውር ጌጡዎቹ ኦነጋውያን የራሳቸው ሰው የኾነው ነጋሶ ጉዳዳ History of the Sayyoo Oromoo of Southwestern Wallaga, Ethiopia: From about 1730 to 1886 በሚል እ.ኤ.አ. በ1984 ዓ.ም. በጻፈው የዶክትሬት ማሟያ ጽሑፉ ኦሮሞ ቢዛሞን [የዛሬውን ወለጋን] ሰወርር በአንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» ፖሊሲው ሙጬጮ፣ ገበቶ፣ ካዛ፣ ዳሞታ፣ ወረጎ፣ ጋንቃ፣ አማራ ካንቺ፣ ማኦ ቡሳሴ፣ ክዌጉ፣ ክዋማ፣ መጀንግ፣ ወዘተ የሚባሉ «ብሔሮችን» ድምጥማጣቸውን አጥፍቶ በመሬታቸው ላይ እንደዋርካ እንደተንሰራፋ የጻፈውን ያነበበ ሰው ያለ አይመስላቸው።

ምን ይኼ ብቻ! እንቡር፣ እንቡር የሚለው ሕዝቅኤል ጊቢሳ ራሱ ለመጀመሪያ ዲግሪው ማሟያነት “The Mao, Sayi and Gabato of the Didessa Valley” በሚል ርዕስ እ.ኤ.አ. በ1983 ዓ.ም. ባሰናዳው ጥናቱ ኦሮሞ ጉሙዝን በጠላትነት ፈርጆ ያገኘውን ጉሙዝ ሁሉ እንዴት አድርጎ ሲያጠፋ እንደኖረ እንዲህ ሲል ጽፎ እናገኘዋለን፤
__
There is an interesting tradition that a group of people called Oromduro originally inhabited the area to the immediate west of Nakamte. Some of my informants insist that the name Oromduro refers to a particular ethnic group, but that, in Oromo language, the term literally means "pre-Oromo" strongly suggests that it was a collective appellation of all pre-Oromo inhabitants of the area in general.
My informants are essentially unanimous that the Gumuz (known as Sayyii in Didessa) were the dominant pre-Oromo inhabitants of the region which extends from the present-day Jibaat and Macha region, 125 kilometers east of Addis Ababa further east as far
as the border with the Sudan. In support of this postulate, the informants suggest that many place names of the aforementioned area are of Gumuz origins. The local traditions assert that, with the migration of the Oromo in the sixteenth and seventeenth centuries
into the Wallaga region, the Gumuz were displaced from the highlands and pushed into the hot and humid, inhospitable valleys of the major rivers of the region.
The Oromo were said to have developed a custom of conducting large and organized raids against the Gumuz at regular intervals of twenty years with the explicit purpose of obliterating new generations of the Gumuz thus preempting and incapacitating them from staging effective retaliations. In between such big raids, the Oromo killed the Gumuz whenever the opportunity offered itself. The Gumuz were specifically identified as diina (literally the enemy), and a permanent diinnuma existed between the Oromo and Gumuz.
The Oromo celebrated the killing of a Gumuz, in a ceremony called dibanna, which was also observed when an Oromo killed wild beasts such as buffaloes, elephants, lions or leopards. Anointments of the head with [deleted] take place during this Oromo ceremony accompanied by singing and dancing as well as feasts and refreshments.
__
ይህንን የኦሮሞ migration ታሪክ በስሙ ጠርቶ፣ ኦሮሞ ወለጋን የወረረው በ16ኛውና በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መሆኑን፣ ከዚያ በፊት በአካባቢው ሌሎች ይኖሩበት እንደነበርና እነዚህ ከኦሮሞ ወረራ በፊት ወለጋ ውስጥ ይኖሩ የነበሩት በኦሮምኛ Oromduro እየተባሉ እንደሚጠሩ፣ ኦሮሞ ጉሙዝን ከርስቱ አፈናቅሎ ወደ ሸለቆው በመግፋት በርስታቸው ላይ እንደሰፈረና ኦሮሞ በጉሙዝ ላይ ሲያካሂድ የኖረውን የዘር ፍጅት ታሪክ የጻፈው የኦሮሞ ታሪክ ፕሮፈሰሩ ሕዝቅኤል ጊቢሳ ነው። ሕዝቅኤል ራሱ እንደነገረን ኦሮሞ ጉሙዝን በጠላትነት ፈርጆ ሕጻን አዋቂ ሳይል ያገኘውን ጉሙዝ ሁሉ ያጠፋ የነበረውን መሬቱ ስለተፈለገ ብቻ ነው። ዛሬም በአገራችን ሁሉ እየተደረገ ያለው የዚህ ዘመን ቅጂ ነው። የቆየውን ታሪክ የነገረን ሕዝቅኤል ጊቢሳ ነ ለመመረቂያ ወረቀት ሲሆን ይህንን ከላይ የቀረበውን ታሪክ ሲጽፍ የኖረ ቢሆንም ዛሬ ላይ ለኦሮሞ ወጣቶች የሚነግራቸው ተረት ግን ራሱ አጠናሁት ያለውን ታሪክ ባፍ ጢሙ ደፍቶ ከኦነግ ማኒፌስቶ የቃረመውን የፈጠራ እቶ ፈንቶ ነው።
ሕዝቅኤል በመጀመሪያ ዲግሪ ማሟያ ጥናቱ እንደነገረን ኦሮሞ ከኦሮሞ ውጭ ያለውን አንድ ቋንቋ፣ ሃይማኖትና ብሔር» በጠላትነት ፈርጆ ዘሩ ለማጥፋት ሲወርር እንደኖረ፤ ፈጽሞ ለማጥፋትም የዛሬውን ትውልድ ብቻ ሳይኾን የነገውን ትውልድ ለመደምሰስ ritualized የሆነ ፍጅት በየ ዘመኑ እያካሄደ የአንድ ቋንቋ፣ የአንድ ሃይማኖት፣ የአንድ «ብሔር» ፖሊሲውን በሌሎች ላይ ሲያራምድ ኖሯል። ይህንን ፖሊሲ በተሳካ ሁኔታ ሲተገብሩ የኖሩ ግብዞች ግን በአንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» ፖሊሲያቸው እየተመሩ ሌላውን በተሳካ ሁኔታ አጥፍተው በሰው አጽመ ርስት ላይ ሰፍረው እየኖሩ ባለርስቱን በራሳቸው የውድመት እሳቤ አራማጅነት ይከሱታል።

ቀድመው በማልቀስ የሌሎችን ጩኸት እየቀሙ የሚፈልጉትን ማግኘት የለመዱት ግብዞቹ ኦነጋውያን በእውነቱ ስለ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» እሳቤን የሚኮንኑ ቢሆኑ ኖሮ በዚህ ፖሊሲያቸው ከአጽመ ርስቱ በፈለሱት ግፉአን ላይ ጣታቸውን ከመጠቆማቸው በፊት ወደራሳቸው ማየት ነበረባቸው። ከሁሉ በፊት የአንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» አራማጅ የሆነው የሚያሞግሱት አውዳሚው የገዳ ሥርዓት «ኦሮምኛ የሚናገር “ቢርመዱዳ እንጡቂና” ኦሮምኛ የማይናገር “ዲና በሌሣ”» በሚል እሳቤ በተሳካ ሁኔታ ላጠፋቸው ከሀያ በላይ የሚሆኑ ነባር የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ተንበርክከው ይቅርታ መጠየቅና ለጠፉት ቋንቋዎች መካስ፤ በገዳ ሥርዓት ቋንቋቸው እንዲጠፋ ተደርጎ በገዛ በርስታቸው ላይ ኦሮሞ ገርባ አድርጎ በባርነት ሲገዛቸውና ሲሸጣቸው ለኖሩት ከሀያ በላይ የኢትዮጵያ ነገዶች ደግሞ እስካሁን ለተጠቀሙት አፈላማ ከፍለው መሬታቸውን መልቀቅ ነበረባቸው።

ባጭሩ «ኦሮምኛ የሚናገር “ቢርመዱዳ እንጡቂና” ኦሮምኛ የማይናገር “ዲና በሌሣ”» በሚለው የገዳ የአንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» ፖሊሲ ኦሮምኛ ከሚናገረው ማኅበረሰብ ውጭ ያለውን ሕዝብ ቋንቋ፣ ሃይማኖትና «ብሔር» በጠላትነት ፈርጆ በተሳካ ሁኔታ ያጠፋ የወንጀል ሥርዓት ባለቤቶች ከገዳ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ «ብሔር» ፖሊሲ ድምሰሳ ኢትዮጵያን በመታደጉ ረገድ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ አድርገው ኢትዮጵያን የቋንቋዎች፣ የሃይማኖቶችና የነገዶች ሙዚየም ለመሆን እንድትበቃ ያስቻሉትን ግፉአንን በገዳ እሳቤ አራማጅነት የመክሰስ የሞራልም የኅሊናም ልዕልና የላቸውም። They better learn that!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: "አንድ ብሔር አንድ ቋንቋ" የሚለው ማነው?

Post by sun » 24 Aug 2023, 22:25

Revelations wrote:
24 Aug 2023, 22:16

Please you don't need to write kilometers of texts because it already stinks thousand times more than the amount of texts.

Union

Re: "አንድ ብሔር አንድ ቋንቋ" የሚለው ማነው?

Post by Union » 24 Aug 2023, 22:36

Ouch.....the facts are painful!!!

Kara
Member
Posts: 2153
Joined: 19 Aug 2013, 16:03

Re: "አንድ ብሔር አንድ ቋንቋ" የሚለው ማነው?

Post by Kara » 24 Aug 2023, 23:16

ይህ ምንም የሚያጠያይቅ ነገር አይደለም ። ጋላ ወደ ኢትዮጵያ ከመፍለሱ በፊት ነባር ሕዝቦች እነማን ነበሩ? እንዴት ይኖሩ ነበር? ምን ቋንቋ ይናገሩ ነበር? ምን ያመልኩ ነበረ የሚለው ገና በሰፌና በጥልቀት የሚጠና ታሪክ ነው ።

የጋላ ወረራ ከታች ደቡብ እስከ ወሎ መቼና እንዴት ተደረገ? በዚህ ወረራ በስንት ብሄሮች ላይ መሬታቸው ተቀምተው ሙሉ በሙሉ የዘረ ማጥፋት (total genocide) በስንቶቹ ላይ ከፊላና የቋንቋ፣ የባህል እና የማንነት ጄኖሳይድ ተካሄደባቸው የሚለውም እንዲሁ በትክክል ተጠንቶ ለሺህና መጪው ትውልድ ቀርቦለት ለህልውናውና ፖለቲካ ኢኮኖሚ ትግሎቹ ግብአት እንዲሆኑት መገረግ አለበት ።

ማንኛው የግፉአን ሕዝብ ጥቃት የሞቆረቁራቸው ምሁራን በየመስኩ ለዚህ ግዙፍ ታሪካዊ ፕሮጀክት አስተዋጽኦ የማድረግ ምሁራዊም ሞራልዊም ሃላፊነት አለባቸው ። ይህ የጋላ የመሬት ወረራ፣ ዘር የማጥፋት፣ የህዝቦችን ቋንቋና ካልቸር የመደምሰሳን የማነነት (አይደንቲቲ) ጄኖሳይድ ዘመቻ መታረም ሳይሆን ዛሬም የቀጠለ ስለሆነ ማለት ነው ።

Union

Re: "አንድ ብሔር አንድ ቋንቋ" የሚለው ማነው?

Post by Union » 25 Aug 2023, 10:06

ይህ እውነታ ብዙ ኦሮሞዎችን እምቡር እምቡር ከማለት እንዲቆጠቡና አርፈው እንዲቀመጡ አድርጓል።

Post Reply