Page 1 of 1
Horus
Posted: 24 Aug 2023, 21:55
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑24 Aug 2023, 14:57
Noble Amara,
What does Tulama mean? Do you know?
Tulama is a name that comes from Borana Zone of Kenya-Ethiopia border area. Tulama was the child of the Borana Oromo People who colonized central and west shoa. The Tulama of today are actually hybrids and captives of the Gaffat people (West Shewa Zone), Guraghe People (South-West Shewa Zone), Werje people (Central Shewa), Amhara people (North East Shewa Zone, North Shewa Zone)
This means around 33% to 50% of Gurghe today are now Tulamas
as for the name Tulama/Tulema it reminds me of Tuluu-Lammaa "the two hills"

Re: Horus
Posted: 24 Aug 2023, 22:43
by Noble Amhara
Abby Ahmed is first loyal to the Jimma Macca People then to the Tulama People but only those from Ambo-Barayu-Sebeta
Abby Ahmed does not care about North Shewa People
whatever the Jimma Macca want he will do it
If Abby regime is to fall the Jimmans and some Tulamas will die to save him
Re: Horus
Posted: 24 Aug 2023, 22:46
by Horus
ኖብለ አማራ፣
የሰዎቹ የዘር ግንድ ላይ ብዙ የተወያየንበት ስለሆነ ትክክል ነህ ። እኔ ቱለማ (ቱሉማ) በአፋን ኦሮሞ ትርጉም ካለው ብዬ ነው ። የሰው ስም ቱሉ ከሆነ ትርጉም አለው ። ቱሉ ሂል ወይም ዳገት (ደጋ) እንደ ሆነ አውቃለሁ ።
ይህን ያምልበት ምክንያት አለኝ ፣ ዛሬ በመላ መሃል ሸዋ ገላን ኦሮሞ ሲባል ትሰማለህ ። ከቢሽፍቱ ይዘህ እነ አድአ ፣ አዳዲ በቾ፣ ሙገር ፣ ጉለሌ፣ ሰላሌ ። ገፈርሳ እነዚህ ስሞች ጉራጌኛ ጋፋትኛ ናቸው ። ቱሉ ላማ ሁለት ዳገት የሚለው ስህተት ነው ። ዝም ብሎ ቱሉኛ (ደገኛ) ከሆነ ትክክል ነው ።
ምክኛቱም ጉራጌ እራሱ ጉራጌ (ራስ ገዝ) ማለት ነው ከመያዙ በፊት ታደሰ ታምራት የሚጠቅሳቸው ገላን እና ያዬ ሕዝብ አሉ ። ያዬ (ያያ) ዛሬ የበቾ ኦሮሞች ናቸው፣ ያያ ኦሮሞ ይባላሉ ። ጉራጌ/ጋፋት የነበሩ ናቸው ። የቃሉት ትርጉም ላሌጌ ወይም ሰሜኖች (በላይ በኩል ያሉት ሕዝቦች ማለት ነው ። ዛሬም ሰሜን ሶዶ ላለጌ ነው የሚባለው ። ገላን የሚባሉት አንድ ሕዝብ የነበሩ ናቸው ም ክን ያቱም ገላን እራሱ ጌላለ ማለት ነው። ይህን ሁሉ የምነግርህ ሰላሌ ማለት ዘላሌ ፣ ጉለሌ ጌላለ ሁሉም አንድ ትርጉም ነው ያላቸው ። አንዱ ትርጉም በሰሜን ያሉት ሕዝብ ማለት ሲሆን ሌላው የደጋ፣ የዳገት ወይም ደገኞች ማለት ነው ። በእኔ እምነት በድሮ አባባል ላለ (ላይ) ሲሉ ደጋ (ቱሉ) ማለታቸው ይመስለኛል። ስለዚህ ነው ቱለማ ማለት ቱሉማ (ቱሉኛ/ደገኛ) ነው የምልህ ። ስለባህሪያቸው የተባለው ትክክል ነው ። ሁልግዜ ከመጣው መንግስት ጋር የሚቆሙት ። እስከ ተወሰነ ድረስ ጉራጌዎችም ማዕከላዊ መንግስት አክባሪ ናቸው ። ከዚያ የወረሱት ሊሆን ይችላል ።
ሌላው ነገር ምናልባት ልታውቀው ትችላለህ ። የኦሮሞ ብሄረተኘት እርሾ የሆነው የነታደሰ ብሩና ማሞ መዘመር የሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር ሃስብ የፈለቀው ከአለም ገና እስከ ወላሞ ሶዶ መንገድ ስራ ድርጅት ከሚባለው ሶዶ ክስታኔ ጉራጌዎች ማህበር ነው። አሁን ሙቹ ፕሬዚዳንት ግርማ ያን ግዜ በጉራጌነት ነበር የሚታወቀው ። ግርማ ብሩ ከሚመጣበት መለስ ሶዶ ጂዳ ያላቸውን ክስታኔ/ኦሮሞ ተናጋሪና ቅይጥ ህዝብ ማለት ነው ።
መቶ አለቃ ግርማ ይባል ነበር ። ነጋዴም ነበር ፣ ቤዚል ማደያ ሁሉ ነበረው። እሱ መቶ አለቃ ታደሰ ብሩ ወዘተ ትንሿ ጉራጌ በራሷ አቅም መንገድ ከሰበታ እስከ ወላይታ ሲያሰሩ እኛ ይህን ሁሉ ሕዝብ ይዘን ምንም አንሰራም የሚል ወይይት ተጀመረ ማለት በሸዋ ኦሮሞ ባላባቶችና መኮንኖች ። ኃይለ ስላሴ የጉራጌን ጥረት በጣም ይወዱ ሰለነበር የክስታኔ ሽማግሎች ሁሉ ቀኛዝማች ግራዝማች እየተባሉ ይሾሙ ነበር።
ከዚያ ተነስተው ነው ሜጫና ቱለማ መረዳጃ ማህበር ያቆሙት ። ይህ ማህበር አሩሲ ወዘተ እየሄደ ስለ መረዳጃና ልማት ሕዝን ሲሰበስብ በጥቂት ግዜ የፖለቲካ ቶን እየያዘ መጣና እነ ጄ/ታደሰ ሁሉ ታሰሩ ። ያም ቀስ በቀስ ኦነግ ሆነ ። ብዙ ሰው የሚያውቀው ከነፊዳ በኋላ ያለውን ወለጋን ብቻ ነው ። ኦነግ የተጸነሰው አፍንጫን ስር ከኛ ጋር ተወላጅ በሆኑ ያማራ ተወላጅ በሆኑት የሸዋ ባላባቶችና መኮንኖች ነው ።