እርግጥ ነው አንድ ባላገር የሚያልባትን ላም አርዶ መብላት አይችልም ጂልነት ስለሚሆን! ላሟ በቀጣይነት የምትታለበው ትንሽም ቢሆን ሳር ከተሰጣት ብቻ ነው ።
ኢትዮጵያ ግዙፍ የቻይና ባለ እዳ ነች ። ኢትዮጵያ በኢኮኖሚ ኮላፕስ ካደረገች ቻይና ቢያንስ 40 ቢሊዮን ዶላር ትከስራለች ። በመላ አገሩ የምትሰራውን ግምባታ ይቆማል ። ስለዚህ በዋናነት ኢትዮጵያ ብሪክስ ገብታ ትጨማሪ ብድር ማግኘት እንድትችል ማድረግ የአይና አላማ ነው ።
ሩሲያ ደሞ አቢይ አሀመድ ስንደ ሳሙና አንዴ አሜሪካ አንዴ መስኮብ ማለቱን አቁሞ የጸና ምስራቅ ብሎክ ውስጥ እንዲረጋ ለማድረግ ነው ፑቲን የአቢይ ብሪክ መግባት የደገፈው ።
ከዚያ በላይ በዚህ ዙር ኢራን፣ ሳውዲ አረብ፣ ኢሚሬት፣ እና ግብጽ እንዲገቡ መጋበዛቸው ብሪክስ ቅርብ ምስራቅን፣ ቀይ ባህርን፣ ህንድ ውቂያኖስ መጠቅለሉን የሚያአይ ነው የአለም ሕዝብ 50% ማለት ነው ።
ጂኦግራፊውን አስቡት ግዙፍ ቻይና፣ ግዙፍ ህንድ፣ መላ ቅርብ ምስራቅ፣ ብራዚል፣ አርጀንቲና ደቡብ አፍሪካ !!!!
ብሪክስ ስለ ሰው መብት ወይም ፖለቲካ ግድ ስለሌለው አቢይ በቶሎ ዲክታተር ለመሆን ይፈልገው ይሆናል ! ትልቅ ስህተቱ የሚሆነው ያ ነው ! ብሪክስ አቢይን ከራሱ ሕዝብ ቁጣ አያድነውም!
ነገር ግን
Re: አቢይ አህመድ አሊ በብሪክስ ከውድቀት ሊድን አይችልም
Trump threatens extra 10% tariff on nations siding with Brics
39 minutes ago
Osmond Chia & Dearbail Jordan
Business reporters, BBC News
https://www.bbc.com/news/articles/c1dnz7gw92zo

Horus wrote: ↑24 Aug 2023, 17:26እርግጥ ነው አንድ ባላገር የሚያልባትን ላም አርዶ መብላት አይችልም ጂልነት ስለሚሆን! ላሟ በቀጣይነት የምትታለበው ትንሽም ቢሆን ሳር ከተሰጣት ብቻ ነው ።