Page 1 of 1

አቢይ አህመድ ለምን ለአንዳርጋቸው ጽጌ የ30 ደቂቃ ስልክ ደወለ?

Posted: 24 Aug 2023, 16:12
by Horus
አንዳርጋቸውን ለማባበል ነው! ለምን?

አንዳርጋቸው ጽጌ የሚያውቀው ብዙ ምስጢር አለ! ስለሆነስ?

አንዳርጋቸው አምርሮ እነዚህን ምስጢሮች እንዳያወጣ ለመፎግር ነው!

እስቲ አንዲ ምን እንደ ሚያደርግ እናያለን !!



Re: አቢይ አህመድ ለምን ለአንዳርጋቸው ጽጌ የ30 ደቂቃ ስልክ ደወለ?

Posted: 24 Aug 2023, 16:30
by free-tembien
Horus wrote:
24 Aug 2023, 16:12
አንዳርጋቸውን ለማባበል ነው! ለምን?

አንዳርጋቸው ጽጌ የሚያውቀው ብዙ ምስጢር አለ! ስለሆነስ?

አንዳርጋቸው አምርሮ እነዚህን ምስጢሮች እንዳያወጣ ለመፎግር ነው!

እስቲ አንዲ ምን እንደ ሚያደርግ እናያለን !!