Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የጋላ አብይ ውርደት መቸ ነው የሚያቆመው??? አቶ ኢሳያስና ሳልቫኪር እጅ ለእጅ ተያይዘው ከፊት ይሄዳሉ። አብይ ከኋላ በርቀት አጮልቆ ያያቸዋል።

Post by Wedi » 24 Aug 2023, 12:40


Mesay Mekonnen
·
አቶ ኢሳያስና ሳልቫኪር እጅ ለእጅ ተያይዘው ከፊት ይሄዳሉ። አብይ ከኋላ በርቀት አጮልቆ ያያቸዋል። ''ይሄኔ በአቶ ኢሳያስ እጅ ውስጥ የሚገኘው የእኔ እጅ ይሆን ነበር?!'' አይነት ቁጭት ያለበት አስተያየት ይመስላል😜😀🤣

ባለፈው ግብጽ በነበረው ቆይታ አብይ አቶ ኢሳያስ ያረፉበት ሆቴል ድረስ ሄዶ ሎቢ ጠብቆአቸው ሰላምታ ለማቅረብ እንደመጣ ገልጾ ዘሎ የተጠመጠመባቸው አጋጣሚ አስጋራሚ ነው። እንደኢሳያስ አይነት ወዳጅ ማጣት ለአብይ የኪሳራዎች ሁሉ ቁንጮ ነው።

:lol: :lol: :lol: :lol:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42681
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጋላ አብይ ውርደት መቸ ነው የሚያቆመው??? አቶ ኢሳያስና ሳልቫኪር እጅ ለእጅ ተያይዘው ከፊት ይሄዳሉ። አብይ ከኋላ በርቀት አጮልቆ ያያቸዋል።

Post by Horus » 24 Aug 2023, 14:40

ያስገርማል!
እዚያ ያሉት መሪዎች ሁሉ ጓደኛ አላቸው! ኢንጌጅድ ናቸው ። አቢይ ብቸኛ !

ሌላው እጅግ እጅግ የሚያሳዝነው ኔልሰን ማንዴላን ጦር አሰልጥና ጋብቻውን ያዘጋጀችለት ኢትዮጵያ ፣ ኢትዮጵያ የምኒልክ አገር ፣ የጥቁር ነጻነት አባት አገር መሪ ደቡብ አፍሪካ ሄዶ ያገሪቱ ፕሬዚዳንት አልተቀበለውም ። ኢትዮጵያ የምትባል ታላቅ አገር ኦሮሞ በሚባሉ ታናሽ ትንሽ መሪዎች ምን ያክል እንደ ወደቀች ከዚህ የላቀ ምስክር የለም ።

ለነገሩ እጅግ የምወደውና ማደንቀው ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ (ጎንደሬው) ደቡብ አፍሪካ እያለ ጎንደርን የወረረ ኦሮሞ በደቡብ አፍሪካ ክብር እንደ ማይሰጠው ግልጽ ነው።

Post Reply