ታዋቂው ኤርትራዊ ኦማር መሐመድ ሐሚድ ሓምዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል:: ነብስ ይማር !
Posted: 24 Aug 2023, 10:01
ከታሪክ ማህደር
በተለምዶ ቢኒ አመር እየተባለ የሚጠራው ይህ ግለሰብ የምእራባዊ ቆላማ ክፍል ተሰነይ ከተማ አከባቢ የትግረ ብሔር አካል የሆነው የቢኒ አመር ጎሳ አባል ነው ። ስሙ ኦማር መሐመድ ሐሚድ ሓምዳ ይባላል ::