Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2009
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

ኦሮሙማዎች የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ላይ ታፔላ ለመለጠፍ እየተፍጨረጨሩ ነው

Post by wazzupdog » 23 Aug 2023, 19:52

የአማራ ህዝብ ትግል የሃይማኖት ትግል አይደለም። የእኔ ልግዛችሁ ትግል አይደለም። የበላይነት ትግል አይደለም። የአማራ ህዝብ ትግል የህልውና ትግል ነው።