"ኢሳያስ በኛ ውስጥ ጉዳይ ገብቶ፤ ኢትዮጵያውያን ኣዋርዶ ጨፍጭፎ፤ ኣሁን ዝምብሎ ቁጭያለ ነው። በዚህ ደረጃ ቁጭትና የፍትህ ጥማት አለ፤ ዋጋ መክፈል አለበት። ወደብ በዛ ደረጃ ነው የማየው።"
Posted: 23 Aug 2023, 19:27
የኦሮሞ ወጣት ፖለቲከኞች እይታና ዓሰብ ወደብ
"ኢሳያስ በኛ ሃገር ውስጥ ጉዳይ ገብቶ፤ የኛን ህዝብ ኣዋርዶ ጨፍጭፎ፤ ኣሁን ዝም ብሎ ቁጭ ያለ ሰው መሆኑን መረሳት የለበትም። ማንም ወደደም ጠላም፤ ኢትዮጵያውያን ላይ ነው ያን ነገር የፈጸመው። በዚህ ደረጃ ቁጭትና የፍትህ ጥማት አለ በዚህ አገር ውስጥ። መንግስትም ማወቅ አለበት። የኢሳያስ ጉዳይ ከተነሳ፤ የፍትህ ጉዳይ ይነሳል። ትግራይ ገብቶ የሰራው ነገር ይነሳል። ፍትህ ደግሞ አንድ ነገር ዋጋ ሲከፈል አንድ በማይመለከተው ገብቶ ያጠቃ አካል ዋጋ መክፈል አለበት። ወደብ የሚባለው በዛ ደረጃ ነው የማየው። "