Page 1 of 1

የጉራጌ ሕዝብ መከራ፤ በእርስቱ ይርዳውና ብርሃኑ ነጋ

Posted: 23 Aug 2023, 15:39
by Horus

Re: የጉራጌ ሕዝብ መከራ፤ በእርስቱ ይርዳውና ብርሃኑ ነጋ

Posted: 23 Aug 2023, 15:59
by Abere
እርስቱ ይርዳው እና ብርሃኑ ነጋ ፀረ-ሴም የሆኑ በኦሮሙማ ሞጋሳ የሆኑ ወይም ደማዊ ማንነታቸውን ለሆዳቸው የሸጡ ናቸው። በታሪክም ይሁን በወንጀል የሚጠየቁ ናቸው። ከናዚ ኦሮሙማ ሸሪክ በመሆን ንጹሃን ጉራጌዎችን እንድጨፈጨፉ ለወንጀለኛ ሽፋን የሰጡ።

Re: የጉራጌ ሕዝብ መከራ፤ በእርስቱ ይርዳውና ብርሃኑ ነጋ

Posted: 23 Aug 2023, 16:22
by Horus
በቅርቡ ከታሪክ ገጽ ይፋቃሉ ! ካሱ ኢላላ የሚባል የመለስ አሽከር ነበር ! የተማረ ፣ የድሮ አለምማያ ምሩክ እንንግሊዝ አገር የምር ዶክትሬት ያለውና ነጭ ሚስት ያለችው 27 ሰባት የመልስ ግል አሽከር ሆኖ ይህው ድራሹ ጠፍቶ የውሃ ሽታ ሆነ! ሕዝብን ከከዳህ ያ ነው የሚሆነው ።እነዚህ ሆዳሞች የሚተነፍሱት ይህ ሲስተም እስካለ ነው።