Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

ዘጠኝ የክልል መንግስታት ባለበት አገር ኢትዮጵያን በራሴ መልክ እፈጥራታለሁ ብሎ ጦርነት ከከፈተ አካል ጋር ምን ድርድር ሊኖር ይችላል?

Post by gearhead » 23 Aug 2023, 11:56

አመራር ነኝ ያለው አካል ይህን አለምንም ማመቻመች የገለጸልንን አጀንዳ በድርድር እንፈታዋለን?? ድሮም ስንለው የነበረ አሁን መፈናፈኛ ሲያጣ አይንኑን አፍጥጦ የሰርቢይ ሜሎሶቪች ፋሺዝምን ኢትዮጵያ ላይ አሰርጻለሁ ካለ አካል ጋር ምን አይነት ፖለቲካዊ ውይይትና መደራደር ሊኖር ይችላል??

ይህ የፓለቲካ ጥያቄ በጦርነት ሊፈታ አይችልም የሚሉ ቃል አጋኖ ግልብ ገለቦች በምን ሊፈቱት እንዳሰቡ ግልጽ ቢያረጉ ጥሩ ይመስለኛል!!