Page 1 of 1

ለ32 ዓመታት ያላቋረጠው የአማራ ህዝብ እና የወያኔ-ኦነግ ትንቅንቅ። እያንዣበበ ያለው የወያኔ-ኦነግ (ኢህአድግ-ብልጽግና) የፀሐይ ጥልቀት።

Posted: 23 Aug 2023, 10:31
by Abere
ለ32 ዓመታት ያላቋረጠው የአማራ ህዝብ እና የወያኔ-ኦነግ ትንቅንቅ። እያንዣበበ ያለው የወያኔ-ኦነግ (ኢህአድግ-ብልጽግና) የፀሐይ ጥልቀት። በታሪክ አጋጣሚ ከእጁ ላይ ምንም አይነት የጦር ወይም እራስን መጠበቂያ መሳሪያ እንዳይገባ የተከለከለው የአማራ ህዝብ ለበርካታ አስርት አመታት በግፍ ቀንበር ስር እንድ ወድቅ አድርጎት ቆይቷል። በአንጻሩ ደግሞ በአገር እና ህዝብ ገንዘብ የትግራይ እና የኦሮሞ ተገንጣይ ወንበዴዎች ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች እንደ መኸር ሰብስበው እስከ አፍንጫ ታጥቀዋል። ይህ ደግሞ በቅርቡ ወያኔ አማራን እየተመላለሰች በወረረችበት ወቅት የመሳርያ ብልጫ ተወስዶበት በሚሳይል እስከሚጠቃ ተደርሷል - አማራ አስታጥቁኝ እራሴን ልጠብቅ ሲል እንኳን የተከለከለ እንዳውም የማረከውን መሳሪያ ሁሉ መልስ ተብሎ በአብይ አህመድ በሚመራው የኦሮሞ ተገንጣይ ወንበዴዎች ተጠይቋል። የአማራ ህዝብ ከሞት በላይ በሆነ ግፍ መኖር ስለዘገነነው ግፍ በቃኝ በማለት በቅድምያ ወያኔን አፈር ድሜ ከአበላ በሗላ በቀጣዩ ቅጥ ያጣውን የኦሮሞ ተገንጣይ መከላከያ እየማረከ በመታጠቅ የድል ችቦ እያቀጣጠለ ነው። የአማራ ትግል ከማይቀለበስበት ደረጃ ደርሷል። 2ቱ በወንጀል ተጠያቂ (ወያኔ- ኦነግ/ብልጽግና) ከእንግድህ ያን የግፍ ዘመን የሚመልሱበት ዕድል አልቋል - ቢፍጨረጨሩም ስቃዩን ለኦሮሞ እና ለትግራይ ህዝብ ያካፍሉታል። ይህን ፈቅዶ መሸከም የሚችል ትግሬ እና ኦሮሞ ካላ ደግሞ የጎሰኛ ግለሰቦች የስልጣን መጠበቂያ የመስዋዕት በግ ሁኖ ይቀጥላል።

Re: ለ32 ዓመታት ያላቋረጠው የአማራ ህዝብ እና የወያኔ-ኦነግ ትንቅንቅ። እያንዣበበ ያለው የወያኔ-ኦነግ (ኢህአድግ-ብልጽግና) የፀሐይ ጥልቀት።

Posted: 23 Aug 2023, 11:10
by Union
የነጮች ፈረስ በሆኑት በኦነግ እና ህውሀት ምክንያት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ውድቀት ውስጥ እንዳይገባ በማሰብ እየተገደለ እና እየተዋረደ ዝም ብሎ አይጧ ትለፍ ብሎ በፅናት መከራን ለዘመናት ተሸክሞ ታላቅ ዋጋን ለኢትዮጵያዊነት የከፈለ ድንቅ ህዝብ ነው!!

አይ አማራ! የታላቅነት ማማ!!

የኢትዮጵያዊያኖች መመኪያ እና የሰላም ተስፋ!!