Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15386
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኮራን በፋኖ! ትህትና ከምግባር ጋር አጣምሮ የተላበሰ፤ በእንሰሳዊ ደመነፍስ የጦርዙትን ጥጋበኛ ወያኔ እና ኦነግን ተራ በተራ እንደ መኪና ጎማ ያስተነፈሳቸው። ብቸኛው የህልውና ጋሻ መከታ።

Post by Abere » 22 Aug 2023, 17:25

ኮራን በፋኖ! ትህትና ከምግባር ጋር አጣምሮ የተላበሰ፤ በእንሰሳዊ ደመነፍስ የጦዙትን ጥጋበኛ ወያኔ እና ኦነግን ተራ በተራ እንደ መኪና ጎማ ያስተነፈሳቸው። ብቸኛው የህልውና ጋሻ መከታ።

Union

Re: ኮራን በፋኖ! ትህትና ከምግባር ጋር አጣምሮ የተላበሰ፤ በእንሰሳዊ ደመነፍስ የጦርዙትን ጥጋበኛ ወያኔ እና ኦነግን ተራ በተራ እንደ መኪና ጎማ ያስተነፈሳቸው። ብቸኛው የህልውና ጋሻ መከ

Post by Union » 22 Aug 2023, 18:07

አንበጣ ቆርጫሚ ትግሬ
Abere does not even know where adi kolo is :lol: so do I.
Axumezana wrote:
22 Aug 2023, 17:57
Axumezana wrote:
22 Aug 2023, 17:34
ሌባውን፥ ምግባረ፥ክፉ፥ በስም፥ ይደግፉ፤.

ኤርትራዊው፥ አበረ፥ Right time to go to Adi Halo!

Union

Re: ኮራን በፋኖ! ትህትና ከምግባር ጋር አጣምሮ የተላበሰ፤ በእንሰሳዊ ደመነፍስ የጦርዙትን ጥጋበኛ ወያኔ እና ኦነግን ተራ በተራ እንደ መኪና ጎማ ያስተነፈሳቸው። ብቸኛው የህልውና ጋሻ መከ

Post by Union » 22 Aug 2023, 18:16

በምድር ላይ ከኖርክ አይቀር እንደ ፋኖ ነው መኖር!

የጀግንነት፣ የምግባር፣ የሰባአዊነት፣ የኢትዮጵያዊነት እና የፍቅር ውሀ ልክ ነው ፋኖ።

ምድረ ቁጫጭ ሁሉ እየተነሳ ጀግና ነኝ ምናምን ቅብርጥስዬ እያሉ መደንፋት የለም አሁን። ስለጀግነንት ፋኖ ብቻ ነው ማውራት የሚገባው። ሌላ በሙላ የውሸት ታሪክን ተሸክመህ ገደል ገባህ :lol:

አይ ወንድነት.... አይ ኢትዮጵያነት እንዲህ ነው

ኮራ በሉ እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን። ፋኖ በቃሉ መሰረት በትርክት ሊያጠፋህ የመጡትን የነጭ ቅጥረኞች ሻቢያ ወያኔ እና ኦነግን አንድ በአንድ አስተንፍሶላችዃል። ይሄን ድል እና ነፃነታችሁን የመንከባከብ ግዴታ የናንተ ነው!!

Abere wrote:
22 Aug 2023, 17:25
ኮራን በፋኖ! ትህትና ከምግባር ጋር አጣምሮ የተላበሰ፤ በእንሰሳዊ ደመነፍስ የጦዙትን ጥጋበኛ ወያኔ እና ኦነግን ተራ በተራ እንደ መኪና ጎማ ያስተነፈሳቸው። ብቸኛው የህልውና ጋሻ መከታ።

Abere
Senior Member
Posts: 15386
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኮራን በፋኖ! ትህትና ከምግባር ጋር አጣምሮ የተላበሰ፤ በእንሰሳዊ ደመነፍስ የጦርዙትን ጥጋበኛ ወያኔ እና ኦነግን ተራ በተራ እንደ መኪና ጎማ ያስተነፈሳቸው። ብቸኛው የህልውና ጋሻ መከ

Post by Abere » 22 Aug 2023, 20:03

አሾኽሿኪው የትግሬ ወያኔ እና የኦነግ ገረድ የነበረውን ብአዴንን አከራካሪንው የበጠሰው መውዜር ይዞ ወጥቶ ድሽቃ እና ስናይፐር የታጠቀ ፋኖ።

Post Reply