Page 1 of 1

ይህች አባባል ትዝታ ቀዝቅሳብኛለች

Posted: 22 Aug 2023, 15:21
by DefendTheTruth
ድሮ በልጅነቴ በክረምት ወደ ቤተሰቤ ተመልሼ ያኔ የነበረችዉን ብቸኛዋን እድል የእርሻ ስራ ቤተሰብ በማገዝ፣ ለአመት የምሆነኝን ስንቅ ሰንቄ ወደ ትምህርት ገበታዬ እመለስ ነበር።

ያቺ ከአንድ እስከ ሁለት ወራት ያክል የለፋሁባት ስንቄ (ትጋቴ) ለአመቱ የምያስፈልጉኝን ቁሳቁስ ታሟለልኝ ነበረች፣
የክረምት ትጋት የዓመት ልማት