Page 1 of 1

ሰበር - ጀነራል ጉደታ አፍራሳ በብቸና ተማረከ

Posted: 22 Aug 2023, 12:56
by Misraq
.
.
.
የ5ቀኑ የብልፅግና የጦርነት ድል በጀነራል ጉደታ መያዝ 15ቀኑን አክብሯል። በነገራችን ላይ ብልፅግና ውጊያውን ከጀመረ 6 ወር አልፎታል። ያው ሕዝቡ ሾርት ሜሞርያም ነው በሚል እንደ አዲስ ይነግረናል እንጂ

Re: ሰበር - ጀነራል ጉደታ አፍራሳ በብቸና ተማረከ

Posted: 22 Aug 2023, 13:23
by Wedi
ባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ እና ሙሰኛው አበባው ታደሰም በቅርቡ በፋኖ ይማረካሉ!!

ድል ለአማራ ህዝብ!!

Re: ሰበር - ጀነራል ጉደታ አፍራሳ በብቸና ተማረከ

Posted: 22 Aug 2023, 14:06
by Misraq
ባጫ ደበሌም ለምሬ ወዳጆና ለዘመነ ካሴ የዳንስ ብቃቱን ያሳያል