Page 1 of 1
ወሬ ብቻ!
Posted: 22 Aug 2023, 11:51
by Ejersa
የብልፅግና የፎቶ ኤግዚቢሽን እንደቀጠለ ነው። ዳስ ጥለው፤ ክብ ሰርተው መሀረቤን ያያችሁ፤ እቺ ምንድናት… የውርዬ ኳስ ናት እየተጫወቱ፣ እየተጓተቱ ነው።በመሀል የተረት አባታቸውን 'የ10 ዓመት ዕቅድ' ተብዬ ቀደዳ አረፍ ብለው እየሰሙ ነው።
![](https://pbs.twimg.com/media/F4IfpPGXgAAO-qw?format=jpg&name=900x900)
Re: ወሬ ብቻ!
Posted: 22 Aug 2023, 14:15
by DefendTheTruth
Ejersa wrote: ↑22 Aug 2023, 11:51
የብልፅግና የፎቶ ኤግዚቢሽን እንደቀጠለ ነው። ዳስ ጥለው፤ ክብ ሰርተው መሀረቤን ያያችሁ፤ እቺ ምንድናት… የውርዬ ኳስ ናት እየተጫወቱ፣ እየተጓተቱ ነው።በመሀል የተረት አባታቸውን 'የ10 ዓመት ዕቅድ' ተብዬ ቀደዳ አረፍ ብለው እየሰሙ ነው።
Is Getachew Reda too in the round-ground?
"Coming together is a beginning, staying together is progress, and working together is success", attributed to Henry Ford.
Stop killing each other and start and keep talking to each other, give our youth a future.
Re: ወሬ ብቻ!
Posted: 22 Aug 2023, 14:59
by DefendTheTruth
Ejersa wrote: ↑22 Aug 2023, 11:51
የብልፅግና የፎቶ ኤግዚቢሽን እንደቀጠለ ነው። ዳስ ጥለው፤ ክብ ሰርተው መሀረቤን ያያችሁ፤ እቺ ምንድናት… የውርዬ ኳስ ናት እየተጫወቱ፣ እየተጓተቱ ነው።በመሀል የተረት አባታቸውን 'የ10 ዓመት ዕቅድ' ተብዬ ቀደዳ አረፍ ብለው እየሰሙ ነው።
እዉነትም "ወሬ ብቻ!"
አማራን ከዚህ ማዕድ እንዳይቋደስ ያደረጉት፣ ወጋቸዉን ያገኛሉ፣ ያ ክልል በምቀጠለዉ አማት የሰዉ እጅ የምጠብቅ ይሆናል፣ ይሄ ሳይታለም የተፈታ ነዉ።