President Isaias Afwerki heading to South Africa to attend BRICS-AFRICA!
Posted: 22 Aug 2023, 04:14
የሩሲያ የጠፈር መንኮራኩር ሉና- 25 ከጨረቃ ጋር ተጋጨች
https://amharic.voanews.com/a/7232833.html
ሮስኮስሞስ የተሰኘው የሩሲያ የህዋ ምርምር ተቋም በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ “መሳሪያው ወዳልታሰበ ምህዋር በመግባት የቆየ ሲሆን በዚህ የተነሳም ከጨረቃ አካል ጋር ሊጋጭ ችላል” ሲል አስታውቋል።
ትላንት ቅዳሜ ተቋሙ ከመንኮራኩሩ ጋር ግንኙነቱ እንደተቋረጠበት አስታውቆ ነበር። ሰው አልባ የሮቦት ማረፊያ መሳሪያው በጨረቃ ደቡባዊ ንፍቀ ክበብ ላይ ነገ ሰኞ ያርፋል ተብሎ ተጠብቆ የነበረ ሲሆን ህንድ በሳምንቱ ማብቂያ ላይ መንኮራኩራን አስከትላ ታሳርፋለች ተብሎ ተጠብቋል።
ሳይንቲስቶች የጨረቃን ደቡባዊ ንፍቀ ክበብ ላይ ውሃ ሊኖር ይችላል በሚል ግምት ለማጥናት እየጣሩ ይገኛሉ። ጨረቃ ላይ ውሃ ከተገኘም ለወደፊቱ ለህዋ ላይ ተጓዥ ተመራማሪዎች ዓየር አሊያም የሮኬት ጋዝ ሊሰራበት ይችላል የሚል ግምት አለ።
ሩሲያ በሶቪየት ህብረት ወቅት በጎርጎሮሳዊያኑ 1976 ለመጨረሻ ጊዜ ጨረቃ ላይ መንኮራኩሯን ያሳረፈችው።
Digital Weyane wrote: ↑22 Aug 2023, 04:51እቶም ጀግና ወያናይ አይተ Meleket እማ ሕዚ ክዓውዱ እዮም። ናይእማነየ ጨርቆም ክድብርዩ እዮም። ዓለም በቃኝ እይሎም ነቱ ጡጥ ልመስል ፀጉሮም ተላፅዮም ገዳም አትዮም ክምንኩሱ እዮም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()
![]()
weyanay parasite wrote: ↑22 Aug 2023, 11:03ላይ እማንካ ዲኻ? እዚ ለየዕወደ ደኣ፡ ብልኮነ ፑቲንዋ ከመይ እንሄ፡ መኣስከዩ ኣምበራመጠራ ልገይሽ?![]()
ተራ ካድር Digital Weyane ካብ BRICS ስንዳይ ዲኻ ትጽበ ሜጋዋት! ብርግጽ ካብ 100 ሜጋዋት ብዓቢ ዝላ ምውጻእን ምስጓምን ከድሊ ኢዩ። ብዘይ ጸዓት ዘረባ እምበዪ ምዕባለ ስለለየለ።![]()