Page 1 of 1

ፋኖ በአሸናፊነት ከ2015 ወደ 2016 ዘመን መለወጫ እየተሸጋገረ ነው። በ 3 ቀን ትጥቅ እናስፈታለን ወደ መጣና በዓመቱ አዲስ አበቤዎች እንደት ሰነበርቱ ተቀየረ።

Posted: 21 Aug 2023, 14:48
by Abere
ፋኖ በአሸናፊነት ከ2015 ወደ 2016 ዘመን መለወጫ እየተሸጋገረ ነው። በ 3 ቀን ትጥቅ እናስፈታለን ወደ መጣና በዓመቱ አዲስ አበቤዎች እንደት ሰነበርቱ ተቀየረ። የኦሮሙማ የደም ምንቸት ውጣ፤ የሰላም ምንቸት ግባ።
እነ ኦሮሙማዎች አንድ አመት በቅጡ ሳይገዙ፤ ከታሪክ ተሰረዙ። የልዩ ጥቅም ፍለጋው የኬኛ ሱስ ወደ ልዩ ተሸናፊነት እየተለወጠ ነው። :mrgreen: