Page 1 of 1

በቆንዳልቲቲ ጉራጌ በሸኔ በግፍ የተጨፈጨፉት የአማራ ቤተሰብ

Posted: 21 Aug 2023, 13:13
by Horus
ቆንዳልቲቲ አጼ ምኒልክ 3 ግዜ የከተሙባት በዚያን ዘመን ታሪካዊ የነበረች የክስታኔ አገር ሲሆን ዝነኛው ቆንዳሊቲቲ በአለወልድ ገዳም ያለበት ነው። ወያኔ ስልጣን ላይ ሲወጣ ኦነግ በጦር ኃይል ስሙን ወደ ዳጪ የለወጠው አገር ውስጥ ይህ የአንድ አማራ ሙሉ ቤተሰብ በግፍ የተጨፈጨፉት ! የቀን ጉዳይ እንጂ የነዚህ ንጹሃን ደም ይከፈልበታል!