Page 1 of 1
አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት በኩል ጳጳሳትን ያማከለ ሽማግሌ ለመላክ እየሰራ ነው
Posted: 20 Aug 2023, 12:22
by Misraq
.
.
.
ያዝ እንግዲህ ድሉ ሲርቅ በሚጢጢ ቄስ ይደረግ የነበረው በጳጳሳትና በፓትርያርክ ደረጃ እንዲያድግ ተደርጓል፥፥
Re: አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት በኩል ጳጳሳትን ያማከለ ሽማግሌ ለመላክ እየሰራ ነው
Posted: 20 Aug 2023, 12:49
by free-tembien
Misraq wrote: ↑20 Aug 2023, 12:22
.
.
.
ያዝ እንግዲህ ድሉ ሲርቅ በሚጢጢ ቄስ ይደረግ የነበረው በጳጳሳትና በፓትርያርክ ደረጃ እንዲያድግ ተደርጓል፥፥
የ8ኛ ክፍል ደደቡ ዓብይ በመሃይል ያልቻለውን በሽምግልና ብልጣብልጥነት ትጥቅ አስፈታለሁ ወይም መከላከያን በየቦታው በደፈጣ የሚጨርሱብኝን አስቀራለሁ ብሎ ቅዠት ውስጥ ገብቷል። በሽምግልና በጳጳስ የሚቆም ትግል የለም። የገባወን መከላከያ በፍጥነት ካላስወጣ ባጭር ጊዜ በደፈጣ ያልቃል። ፋኖ በምንም አይዘናጋም።
Please wait, video is loading...
Re: አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት በኩል ጳጳሳትን ያማከለ ሽማግሌ ለመላክ እየሰራ ነው
Posted: 20 Aug 2023, 12:54
by Wedi
Misraq wrote: ↑20 Aug 2023, 12:22
.
.
.
ያዝ እንግዲህ ድሉ ሲርቅ በሚጢጢ ቄስ ይደረግ የነበረው በጳጳሳትና በፓትርያርክ ደረጃ እንዲያድግ ተደርጓል፥፥
ክልሉን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥረነዋል አላሉም ነበር?

Re: አብይ አህመድ በዳንኤል ክብረት በኩል ጳጳሳትን ያማከለ ሽማግሌ ለመላክ እየሰራ ነው
Posted: 20 Aug 2023, 13:01
by Misraq
ብለው ነበር internet አጥፍተው። ሃቁ ግን ይህ ነው። በምስሉ የምታየው ጀግናው የአማራ ፋኖ መካነ-ሰላም ወሎ ሲገባ የተቀረፀ ነው። የድሮንና የአየር ጥቃት እንዳይኖር ደመናውን ተገን ያደረገ እንቅስቃሴ ነው።