የዜግነት ፖለቲካ አራማጆች ወደ አማራ ትግል ለምን መምጣት አስፈለጋችው? (አንድ አማራ ሚድያ)
Posted: 20 Aug 2023, 09:50
መሳይ የፋኖን ትግል really እየደገፈ ነው ያለው ወይስ መረጃ እያቀበለ?
አንዳርጋቸው አሁን ፋኖን ለመምራት መጥቻለው የሚለው ትግሉን እንደማይቀለብሰው ምን ዋስትና አለ?
ለመሆኑ አማራ የራሱን ትግል ለምን ከጃዋር በላይ ኦሮሞ ነን ባሉ ሰዎች እንዲመራ ይፈቅዳል?