Page 1 of 1

የአቢይን መንግስት ሲደግፉ የነበሩ የአንድንነትና የአማራ ሃይሎች አቢይን እንዲቃወሙ ያደረጋቸው turning point ምንድን ነው? የኦሮሞ ወጣት ፖለቲከኞች እይታ

Posted: 20 Aug 2023, 07:46
by sarcasm
የጸረ-ሰላም ሃይሎች ስብስብ

የአቢይን መንግስት ሲደግፉ የነበሩ የአንድንነትና የአማራ ሃይሎች አቢይን እንዲቃወሙ ያደረጋቸው turning point ምንድን ነው?

መልስ - የአቢይን መንግስት ከትግራይ ጋር ሰላም ስላደረገ። ጦርነት ስላቆመ።

የአቢይን መንግስት ሲደግፉ የነበሩ የአንድንነትና የአማራ ሃይሎች አቢይን እንዲቃወሙ ያደረጋቸው turning point ምንድን ነው? የኦሮሞ ወጣት ፖለቲከኞች እይታ