ዬት ቀረሽ እህቴ?
Posted: 20 Aug 2023, 03:40
የኢትዮጵያ የሞራል ልዕልና፣ በአለም ላይ ምናልባትም ብቻኛዉ።
ከትንሽ ቅፅበቶች በፊት ዋና ተፎካከሪዬ ነበርሽ፣ አንቺን ለመቅደም ያለኝን አቅም ሁሉ አሟጥቼ ተጠቀምኩኝ፣ ለድልም በቃሁ፣ ዞር ስል ግን እህቴ ከጎኔ አለመኖሯን ተገነዘብኩኝ፣ እህቴን ምን ነካት ብዬ ደነገጥኩኝ፣ አሰብኩኝ፣ ስለደስታዬ ማጣጠም ሳይሆን ስለአንቺ ደንነት መጨንቅ ጀመርኩኝ፣ ምን ናካት እህቴን ብዬ በጣም አሰብኩኝ።
እለተሰንበት ጊደይ፣ የኢትዮጵያ ልዕልት፣ የሞራል ደረጀ እመቤት። እናመሰግናለን!