Page 1 of 1

ሞሞለስ ያሎበት ጡያቄ❓ በስልጣኔአቸውና በአንድነታቸው የምንቀናባቸው ኤርትራውያን በምናቸው ነው ከኛ ተጋሩ የሚለዩት?

Posted: 20 Aug 2023, 01:16
by Digital Weyane
በስልጣኔአቸውና በአንድነታቸው የምንቀናባቸው ኤርትራውያን በምናቸው ነው ከኛ ተጋሩ የሚለዩት? :roll: :roll:


Re: ሞሞለስ ያሎበት ጡያቄ❓ በስልጣኔአቸውና በአንድነታቸው የምንቀናባቸው ኤርትራውያን በምናቸው ነው ከኛ ተጋሩ የሚለዩት?

Posted: 20 Aug 2023, 03:11
by Digital Weyane
ጁንታ ወያኔ ዎገኖቼ ትግራይን ከመገንባት ይልቅ የዳያስፖራ ኤርትራውያን ባህላዊ ፌስቲቫሎችን ለማፍረስ ይቸኩላሉ እንጂ ኤርትራውያን የደረሱትን የስልጣኔና የአስተሳሰብ እድገት ደረጃ ለመድረስ ምንም ፍላጎት የላቸውም። ባንዳ የራሱ አገር የለውም። አገሩ የጌታው አገር ነው። :roll: :roll: