Page 1 of 1

የ7 ቀን ጦርነት ከእስራዔል 6 ቀን ይመሳሰላል።ኦነግ 50 አመት ኑሮ አውሮፕላን ጣብያ አይደለም 1 ቀበሌ ተቆጣጥሮ አያውቅም። ወያኔ 17 አመት ፈጅቶበታል። ፋኖ በአለም ላይ ፈጣን አጥቂ።

Posted: 19 Aug 2023, 18:38
by Abere
የ7 ቀን ጦርነት ከእስራዔል 6 ቀን ጦርነት ይመሳሰላል። ኦነግ 50 አመት ጫካ ኑሮ አውሮፕላን ጣብያ አይደለም 1 ቀበሌ እንኳን ተቆጣጥሮ አያውቅም። ወያኔ 17 አመት ፈጅቶበታል አውሮፕላን ጣብያ ለመቆጣጠር። በአለም ላይ ፈጣን አጥቂ ቢኖር ፋኖ ነው።

Re: የ7 ቀን ጦርነት ከእስራዔል 6 ቀን ይመሳሰላል።ኦነግ 50 አመት ኑሮ አውሮፕላን ጣብያ አይደለም 1 ቀበሌ ተቆጣጥሮ አያውቅም። ወያኔ 17 አመት ፈጅቶበታል። ፋኖ በአለም ላይ ፈጣን አጥ

Posted: 19 Aug 2023, 18:57
by banebris2013
Abere wrote:
19 Aug 2023, 18:38
የ7 ቀን ጦርነት ከእስራዔል 6 ቀን ጦርነት ይመሳሰላል። ኦነግ 50 አመት ጫካ ኑሮ አውሮፕላን ጣብያ አይደለም 1 ቀበሌ እንኳን ተቆጣጥሮ አያውቅም። ወያኔ 17 አመት ፈጅቶበታል አውሮፕላን ጣብያ ለመቆጣጠር። በአለም ላይ ፈጣን አጥቂ ቢኖር ፋኖ ነው።

Abere
That is absolute brevery. Was that Bole airport?
You are right about OLF, except that Amhara is complaining "we are refused entry to Addis". OLF controlled Oromia, unless a kebele is bigger than Oromia.