ኣንድ ቱርካዊ ሽማግሌ "የትውልድ ኣገርህ የት ነው?" ብሎ ከጠየቀኝ " ኤርትራ፡ የኢትዮጵያ የሃበሽስታን ጎረቤት"ስለው"ሃበሽስታን፡ጥንታዊ ሃበሽስታን ኣዎ የታወቀ ኣገር ነው " ብሎ መለሰልኝ።
Posted: 19 Aug 2023, 15:06
ኣንድ ቱርካዊ ሽማግሌ "የትውልድ ኣገርህ የት ነው?" ብሎ ከጠየቀኝ " ኤርትራ፡ የኢትዮጵያ የሃበሽስታን ጎረቤት" ስለው "ሃበሽስታን፡ጥንታዊ ሃበሽስታን ኣዎ የታወቀ ኣገር ነው " ብሎ መለሰልኝ።