"የአማራ ህዝብ አሁን አያደረገ ያለው የህልውና ትግል ነው!" ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ!! WEEY GUUD!!
Posted: 19 Aug 2023, 14:32
"የአማራ ህዝብ አሁን አያደረገ ያለው የህልውና ትግል ነው!" ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ!! WEEY GUUD!!
"ኢትዮጵያ ውስጥ የሚታየው ነገር ሊፈጠር እንደሚችል የሚገመት ነው። ወያኔ የአማራን ህዝብ ደደቢት በረሀ በፃፈው ማኑፌስቶ በጠላትነት ፈርጆ ሲንቀሳቀስ ነበር። አሁንም ያ ትርክት አልተቀየረም። ይህን መቀየር ለአማራ ህዝብ የህልውና ጉዳይ ነው።" ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ!!