Page 1 of 1

ፋኖን 'ግንባሬ' እንጂ … 'ውስጤ ነው' አልልም!

Posted: 19 Aug 2023, 10:40
by Assegid S.
https://www.eaglewingss.com



ፋኖን 'ግንባሬ' እንጂ … 'ውስጤ ነው' አልልም!


ዲሽቃ እንደ በሬ
ጠምዶ አራሹ ምሬ

ዘር እየቀበረ
አጭዶ እየከመረ
ወቅቶ እያበጠረ

ኣንጄቴን ቢያርሰው
በጆንያ ያ'ሰረው

እንደ ጧፍ ነድጄ … እንደ ሰም አልቀልጥም
አይድንም! አይተርፍም! … ሰው ውጦ የእሳት ፍም
ፋኖን 'ግንባሬ' እንጂ … 'ውስጤ ነው' አልልም!