Page 1 of 1

ልዑል ቢን ዛይድ አዲሳባ ለምን መጣ? ኢትዮጵያን የዋሃቢዝም ሬፑፕሊክ ለማድረግ!

Posted: 19 Aug 2023, 00:30
by Horus
እናስ ለምን ዛሬ? እናስ ለምን በፍልሰታ? በቡሄ?

በኔ እምነት ይህ ሁሉ ያዲስ አበባ አፈሳ ከሱ መምጣት ጋር ተያይዞ ነው ። እሱ እንደ ተመለሰ አቢይ መፍታት ይጀምራል ።

ቢን ዛይድ የመጣው ግን በገንዘቡ የሚያሰራውን ፓርክና ቤተ መንግስት አይቶ ደሞ ሌላ 3 ቢሊዮን ቼክ እንዲሰጠው ነው! በቃ ሌላ ምንም አላማ የለውም!

ሹገር ዳዲ ማለት ያ ነው !



Re: ልዑል ቢን ዛይድ አዲሳባ ለምን መጣ? ኢትዮጵያን የዋሃቢዝም ሬፑፕሊክ ለማድረግ!

Posted: 19 Aug 2023, 01:32
by Horus
YES, YES, THE SOUTH IS IN PERMANENT STRUCTURAL INSTABILITY ! ቋሚ የቅርጸ መንግስት ቀውስ ውስጥ ለዘላለም !!!