Breaking : Prosperity Army military communique leaked
Posted: 18 Aug 2023, 16:33
.
.
.
“ጦርነቱን ራሱ ፋኖ በራሱ ጊዜ ስላቆመው የኃይል ግምገማ ለማድረግ አልተቻለም።”
.... የብልጽግና ሰራዊት የግምገማ መደምደሚያ
ፋኖን በተመለከተ የነበረን ቀዳሚ ግምገማ የተሳሳተ በመሆኑ ለውድቀት ዳርጎናል፡፡ ፋኖ ብዛቱንም ትጥቁንም ማወቅ የማይቻል ሀይል ነው፡፡ እየተዋጋን ያለው መላው ሕዝብ ነው። አንድም የፋኖ ቡድን አደረጃጀት የለበትም በተባለ ቦታ እስከ 3500 ወታደር በሁለት ቀናት ብቻ አልቆብናል። ጭራሽ ባለፉት ሦስት ሳምንት ፋኖ ከምድር ነው ገንፍሎ የወጣው። በመሣሪያ ጭምር ከፍተኛ የትጥቅ ደረጃ ላይ ደርሷል። በብዙ ቦታዎች የመሣሪያ ግምጃ ቤቶች በፋኖ ተዘርፈዋል። በአንዳንድ ካምፖች ፀረ ታንክና ፀረ አውሮፕላን መሣሪያዎች በፋኖ ተዘርፈዋል፡፡ ጦርነቱን ራሱ ፋኖ በራሱ ጊዜ ስላቆመው የኃይል ግምገማ ለማድረግ አልተቻለም። የመከላከያ ሰራዊታችን በደፈጣ ከማለቁ በፊት ፖለቲካዊ መፍትሔ ቢሰጥ መልካም ነው።”
.....“የመካከለኛው ኮማንድ ዕዝ ግምገማ፦