Page 1 of 1
"እስክንድር ነጋ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ናት ይላል፤ ኦነግ ሸኔ መነሻው ኦሮምያ መድረሻው ኢትዮጵያ ናት . . . . "
Posted: 18 Aug 2023, 13:30
by sarcasm
Re: "እስክንድር ነጋ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ናት ይላል፤ ኦነግ ሸኔ መነሻው ኦሮምያ መድረሻው ኢትዮጵያ ናት . . . . "
Posted: 18 Aug 2023, 13:48
by Abere
ታዲያ አንተ የትኛውን አመንክ? አብይ አህመድ እኮ ሱሴ ሁኖ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያዊ ብሎ መድረሻውን ምን እንደሆነ 1 ሚልዮን የረገፈ ትግሬ ይመሰክራል። ያልተገላበጠ ያራል ይባላል - ይልቅስ እስክንድር ሆይ ብሎ መቀበል ይሻልሃል።