Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15391
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "እስክንድር ነጋ መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ ናት ይላል፤ ኦነግ ሸኔ መነሻው ኦሮምያ መድረሻው ኢትዮጵያ ናት . . . . "

Post by Abere » 18 Aug 2023, 13:48

:lol:

ታዲያ አንተ የትኛውን አመንክ? አብይ አህመድ እኮ ሱሴ ሁኖ ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያዊ ብሎ መድረሻውን ምን እንደሆነ 1 ሚልዮን የረገፈ ትግሬ ይመሰክራል። ያልተገላበጠ ያራል ይባላል - ይልቅስ እስክንድር ሆይ ብሎ መቀበል ይሻልሃል። :mrgreen:

Post Reply