ፋኖ አማራ ባለበት የትም ቦታ ዜጋዎቹን የመጠበቅ መብት አለው፣ ግዴታ አለበት!
በመሆኑም ፋኖ ማንኛው አማራ በየትኛውም ክልል ጥቃት ሲደርበት በማንኛው ክልል ኦፐሬሽን በማድረግ ሰላማዊ ዜጎችን መታደግ አለበት !! ስለዚህ ፋኖ በኦሮሚያ ተንቀሳቀሰ የሚለው ዜና ያስገረማቸው ሰዎች ካሉ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ መሆን አለባቸው ። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ክልል በሰላም የመኖር መብት አለው ። ይህ አዲሱ ሙዚቃ !!