Page 1 of 1

አንዳርጋቸው ፅጌ የአማራ ሕዝብ ከፌደራል እየታገለ፤ ሌላ የጎንዮሽ ጦርነት ከትግራይ ጋር እንዲጀምር አጀንዳ ይዘው ነው የመጡት። የሕዝብ ትግሉ ውሃ ሊቸልሱበት ነው! - ልደቱ አያሌው

Posted: 18 Aug 2023, 10:10
by sarcasm
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምን አጀንዳ ይዘው ነው የፋኖ ትግል የሚቀላቀሉት? ከፌደራል መንግስት እየታገለ፤ ሌላ የጎንዮሽ ጦርነት ከትግራይ ጋር እንዲጀምር ነው። የሕዝብ ትግሉ ውሃ ሊቸልሱበት ነው!


ባልፉት 5 ዓመታት ለተፈጸመው፤ ምንድን ነው የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የተጠያቂነት ድርሻ?


ዶ/ር አቢይ ጫና አድርገው የተከፈላቸው 30 ሚልዮን ብር ኮራፕሽን አይደለም ካሉ፤ እንዴት መንግስት በሙስና መክሰስ ይችላኩ?