Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 18 Aug 2023, 10:10
አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ምን አጀንዳ ይዘው ነው የፋኖ ትግል የሚቀላቀሉት? ከፌደራል መንግስት እየታገለ፤ ሌላ የጎንዮሽ ጦርነት ከትግራይ ጋር እንዲጀምር ነው። የሕዝብ ትግሉ ውሃ ሊቸልሱበት ነው!
ባልፉት 5 ዓመታት ለተፈጸመው፤ ምንድን ነው የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ የተጠያቂነት ድርሻ?
ዶ/ር አቢይ ጫና አድርገው የተከፈላቸው 30 ሚልዮን ብር ኮራፕሽን አይደለም ካሉ፤ እንዴት መንግስት በሙስና መክሰስ ይችላኩ?