Page 1 of 1

ለአቶ አንደርጋቸዉ ፅጌ በዉጪ አገር አቀባባል ለማድረግ የተጠራ ታላቅ ሰልፍ!

Posted: 18 Aug 2023, 08:27
by DefendTheTruth

Re: ለአቶ አንደርጋቸዉ ፅጌ በዉጪ አገር አቀባባል ለማድረግ የተጠራ ታላቅ ሰልፍ!

Posted: 18 Aug 2023, 09:32
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያ ዉስጥ ወደ ፖለቲካ የምገባዉ ለሁለት አላማዎች ስባል ነዉ በአብዘኛዉ:

- አንድ: ወደ ስልጣን ተጠግቶ ጥቅማ ጥቅም ለመከጀል፣ ከላይ በትሆንም ከታች ሆነህም አንዳንድ ነገር ማትረፍ ትችላለህ እና።

- ሁለት: አገር ዉስጥ የምገኘዉ ጥቅም ብዙም ትርፋማ ከልሆነ ደግሞ የነበርክበትን ቦታ እንደ ማስረጃ ይዘህ ወደ ምዕራቡ አለም በመኮብለል እዛ ጥገኝነትን መጠየቅ፣ እዛ ሆነህ ባዛም በዚህም ብለህ ማጭበርበር አያዳግትም ና

- ሶስት: ከሁለቱም ያጣ ከሆነ ደግሞ፣ ለምሳሌ እንደ አንዳርጋቸዉ ፅጌ ያሉት አንደኛዉ አማራጭ በማጣታቸዉ፣ ሁለተኛዉንም የማይፈልጉበት ሁኔታ ላይ ካሉ ና ብሆንም ደግሞ ወደ መፈርጠጡ ከሄዱ፣ ከጀርባዉ ሌላ ነገር አለ ማለት ነዉ፣ ሌላ ተልዕኮ፣ ተልዕኮ መኖሩን ካወቅን ያ ተልዕኮ ምን እንደሆነ ወደ ፊት እያየን የምንሄድ ይሆናል። stay tuned!