Page 1 of 1
Why Churchill was a racist | Tariq Ali/ጣርቕ ዓሊ interview
Posted: 17 Aug 2023, 18:13
by Abe Abraham
- Why Churchill was a racist | Tariq Ali interview
-
ከጣርቕ ዓሊ ቃለ-መጠይቅ ፥ " (እንደምትለው ) በህንድ ረሃብ ካለ ጋንዲ ለምን ኣልሞተም ? " -- ቸርችል
ትንሽ በነበርኩበት ጊዜ የቸርችልን በራሱ የተጻፈ የታሪክ ሂወት ኣንብቤ የእውቀት ጥማቱ ብዙ ስለ ኣስደነቀኝና ኣርኣያዊ ሆኖ ስለ ኣገኘሁት ኣንድ ስለ ቸርችል በኣድናቆት ስናገር የሰማኝ እንደኔ ኤርትራዊ ጓደኛየ " ቸርችል ኢምበሪያሊ/ኢምፐርያላዊ!! " ነው ኣለኝ ። በዛ ወቅት እድሚኣችን ከ13 ኣያልፍም ነበር ።
Re: Why Churchill was a racist | Tariq Ali interview
Posted: 18 Aug 2023, 11:39