Page 1 of 1
የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 12:55
by Horus
እኔ ሃተታ አላበዛም!
የፋኖ ኦፐሬሽን ቡልጋና ምንጃር ላይ ከሼ ጋር ገጠመ ሲባል ዜና ስይሆን ሙዚቃ ነው።
ቋራ ነው ሲሉት ላስታ ብቅ ይላል! ይህ ነው ክላሲካል ሽመቃና ሕዝባዊ ጦርነት !
በሽምቅ ውጊያ የኃይል ሚዛን 1 ለ 10 ነው ፤ ማለትም ለ10 የጠላት ወታደር 1 ፋኖ ማለት ነው። ለምሳሌ የአቢይ ኦሮሞ ጦር 100 ሺ ነው እንበል አማራን የወረረው ። ፋኖ 20 የውጊያ ግምባሮች ቢከፍት ብርሃኑ ጁላ ባንድ ግምባር ማሰለፍ የሚችለው 5 ሺ ውጊያ የሰለቸው ኦሮሞችን ነው ።
በሽምቅ ጦርነት ሂሳብ ስሌት ፋኖ ለ5 ሺ ሸኔ የሚያሰልፈው 500 ፋኖ ብቻ ነው ።
መንግስት ባመነው አሃዝ መሰረት እንኳ ፋኖ 10 ሺ ሰራዊት አለው ። ይህም ማለት ዛሬ ላይ ፋኖ በ20 ውጊያ ግምባሮች በአንድ ግዜ አቢይን ሊገጥመው የሚችል 10 ሺ የሽምቅ ጦር ነው ።
ሌላው ግዙፍ ጉዳይ ፋኖ አሁን አስፈላጊ ሆኖ ባገኘው ግዜ ውጊያውን ወለጋ ሊወስደው ይችላል! ሸኖና ሰላሌ ከወዲሁ ሽታ ሽታ እያለቸው ስለሆነ!!
ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስላታል
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 13:54
by kibramlak
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 13:58
by Wedi
እየዘረፈና እየቀማ በፍልሰታ ጾም አርዶ እየባላ ያለውን ወራሪው የጋላ ማፍያ ፋኖ በዚህ መልኩ ተዝካሩን አውጦለታል!!
ድል ለአማራ ህዝብ!!
Please wait, video is loading...
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 14:13
by Misraq
Brother Horus,
excellent summary. that is why i am confident that PP is done in Amhara to not return again forever no matter how many TPLF Generals and Spies they deploy. As a result of this, the savage gallas have started to torture civilians and record it to scare Amharas. But it will backfire
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 14:34
by Horus
Misraq wrote: ↑17 Aug 2023, 14:13
Brother Horus,
excellent summary. that is why i am confident that PP is done in Amhara to not return again forever no matter how many TPLF Generals and Spies they deploy. As a result of this, the savage gallas have started to torture civilians and record it to scare Amharas. But it will backfire
ኦነግ በ50 አመት ሕይወቱ አንድም ቀን የምር ጦርነት ገጥሞ አያውቅም! ፋኖ እንደ ገለባ ይበትነዋል! ለማየት ያብቃን!
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 14:39
by Noble Amhara
Horus wrote: ↑17 Aug 2023, 12:55
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 14:58
by Misraq
True. They are confident in the end game. These are Fano Amhara in Wello. Just yesterday they destroyed 2500 PP army. When the young FANO says "you will see it soon" he means it.
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 17 Aug 2023, 15:47
by Abere
በሰሞኑ መብረቃዊ ጥቃት ከእስራት የተፈቱት ፋኖዎች ብቻ የአብይ አህመድ ኦነግ-ሼሌ በየጢሻው እየጠበቁ ጠጉሩን እየሸለቱ መሳሪያውን ለመረከብ በቂናቸው። እንደ ቆዳ በየቦታው ወጥረው ወለጋ ላይ በቅቤ ያደገውን ኮልኮሌ ይፍቁታል። እንድህ ያለ ዘመን ጠቅላይ ሚስትሩ በሊፒስቲክ እና በሜክ አፕ ያብዳል ኦነጉ በወፍ-እግር ሹሩባ። የኦነግ ሽሌውን ሹሩባ ቁጥቋጦ ያስቀረዋል፤ የጠ/ሚንሩ ፊት ደግሞ በድንጋጤ ማድያት ይለብሳል።
Re: የሸማቂ ፋኖ ስልተ ውጊያና የጦርነቱ ሂሳብ
Posted: 18 Aug 2023, 13:38
by Horus
እዚህ ሃረግ ላይ የጠቀስኩት ሂሳብ ትላንት አንዳርጋቸው እራሱ የጎሬላ መሪ አረጋግጦታል ! ሳይንስ ስለሆነ !! አቢይ ሳይመሽበት አማራን ቢለቅ ይሻለዋል ባይ ነኝ! የሱ ለብ ለብ አየር ወለድ የፋኖ መሳሪያ አቅራቢዎች ናችው !