Page 1 of 1

አብይ በአማራ ክልል ጦርነት የከፈተው ኦነግን ለማስደሰት ነው።

Posted: 16 Aug 2023, 23:12
by Noble Amhara
የአብይ ደቡብ ጦር በአማራ ክልል ትምህርት ቤት ወድሟል






Re: አብይ በአማራ ክልል ጦርነት የከፈተው ኦነግን ለማስደሰት ነው።

Posted: 17 Aug 2023, 00:37
by Misraq
ጅል ሆዳም ባንዳ አጋሰስ ብዓዴን አብይን አትጥሉት ኦነግን ጥሉ እያልከን እኮ ነው።

Re: አብይ በአማራ ክልል ጦርነት የከፈተው ኦነግን ለማስደሰት ነው።

Posted: 17 Aug 2023, 02:33
by Noble Amhara
🔴……የአብይ አህመድን ስልጣን ለመጠበቅ ድሃ ወታደር ይማገዳል ።
የብልጽግና ኦሮሞ ሸኔ ወታደር እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው ።