Page 1 of 1

ትምህረተ ፋኖ፤ ስለ መልካም ጸባይህ ያልወደዱህ ስለ ኃይልህ ያከብሩሃል !!

Posted: 16 Aug 2023, 21:25
by Horus
ድሮ የምሳ ክራንካችን በመቀማት አሳር ያሳየን መንደረኛ ጤባ አንድ ደፋር ቆርጦ አሩን ሲያበላው ነበር ሰውን ማክበር የሚጀምረው !! ምንም የተለወጠ ነገር የለም፣ ዛሬም የሚሰራው ያ ሕግ ነው ።