Page 1 of 1

2ቱ የኢሕአዴግ እናቶች ፋኖን እስካፍንጫው እያስታጠቁት ነው ተባለ

Posted: 16 Aug 2023, 08:11
by Misraq
.
.
.
ፈርጣጩ ሕወሃት/TDF 750km ፈርጥጦ ፋኖን በመጀመርያው ዙር እንዳስታጠቀው ሲነገር ፈርጣጩ ብልፅግና ኦሕዴድም በተመሳሳይ መሳርያውን ጥሎ በመፈርጠጥ ፋኖ ተኩሶት የማያውቀውን መሳርያ እንዲታጠቅ እያደረገው ነው ተባለ።