ከአማራ የድሮውን ጥቃት በስተጀርባ | የእየሩስ Ethio360 ዳግም የፍጅት ጥሪ|
Posted: 16 Aug 2023, 07:45
#ድንቁርናችሁ_እንዴት_በዚህ_መጠን_ሞልቶ_ይፈሳል?
-------
ድሮን እኮ መድፍ አይደለም፣ እንዴት በአስተኳሽ ይመራል? ኧረ እፈሩ! ቢያንስ የአለም መሳቂያ ላለመሆን ዜናውን አንሱት! የሚዲያ ሰዎች አይደላችሁም እንዴ? ድሮን እንዴት operate እንደሚደረግ ምንም አታውቁም ማለት ነው?
ድንቁርናችሁ እንዴት በዚህ መጠን ሞልቶ ይፈሳል? ቢያንስ ትንሽ Google ለማድረግ እንዴት ትሰንፋላችሁ! ለማንኛውም በነካ እጃችሁ ከአመት በፊት መቐለ በድሮን ስትደበድብ፣ በከተማዋ የነበረው የድሮን አስተኳሽ ማንነት ንገሩንና እንፋረደው።
[በነገራችን ላይ "አስተኳሽ" ተብሎ በግፍ የተገደለው የትግራይ ተወላጅ፣ በመምህርነት ሙያ የተሰማራ ቤተሰብ መስርቶ ወልዶ ከብዶ በከተማዋ ለረጅም ዘመን የኖረ ሰላማዊ ሰው ነው]

Please wait, video is loading...