የአማራ የዘር ፍ*ጅ*ት አቀጣጣዮች ሆይ .. ሰከን በሉ !!
By Finfinne Times
አሁን ደግሞ የአማራ ልሂቃን ሰበባቸው የትግራይ ተወላጆች መረጃ ለመከላከያ በመስጠት አስተኮሱን የምትል ሆናለች። በአማራ ክልል የሚገኙ ኦሮሞና ተጋሩዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ እየጠየቁም ይገኛሉ የአማራ አክቲቪስቶች ....
ከዚህ በፊት ለTDF መረጃ ይሰጣሉ ብለው ንፁሃን ተጋሩ ላይ የፈፀሙት አይረሳም። በእርግጥ ይህንን ቅስቀሳ የተጠቀሙበት ምክንያት አንድ ጊዜ የእርስ በርስ ጦርነት ከተጀመረ ጉዳዩ ስስ ይሆናል በክተት አዋጁ ለጦርነቱ ያልዘመተው የአማራ ህዝብ ማንነቱን በመንተራስ በጅምላ ለክተት አዋጁ ይወጣል የሚል ብሂል አለው።
ይህ ብሂል በተለያዩ የአማራ ክልል ከተማዎች የሚኖሩ የትግራይና የኦሮሞ ተወላጆች ህይወትን ቀብድ በማስያዝ የሚጀመር ዘመቻ ነው።
መጀመሪያ ጎረቤቱ የሚገኘውን ይገድልና ለጦርነት ዘመቻ ዝግጁ ማድረግ ነው። ይህ የአማራ ልሂቃን በዚህ ሰአት እያቀጣጠሉት ያለው የዘር ፍጅት ቅስቀሳ ነው።
ከመቼ ጀምሮ ነው መሬት ከሚገኝ ሰው መረጃ ወጥቶ የድሮን ጥቃት የሚፈፀመው ?? ንፁሃንን የሌላ ብሔር ተወላጆችን ለማጥቃት ካልሆነ በስተቀር የትኛው ከተማ ነው መረጃ በማግኘት ብቻ ቅኝቱን ለመቆጣጠር የሚቻለው ?? ..
ምንም አይነት የስልክም ሆነ ማንኛውም የግንኙነት ሞገዶች በሌሉበት ገጠሮች ውስጥ በዛ ላይ ተለዋዋጭ በሆነ ወታደራዊ እንቅስቃሴ በተፈፀመ የድሮን እርምጃ በየትኛው አግባብ ነው መረጃ ሊተላለፍ የሚችለው ??
ደን*ቆሮ የአማራ አክቲቪስቶች ይህንን በትክክል ያውቃሉ። የደም ሱስ ስላለባቸው .. የአማራ ብሄርተኝነት ሌላውን በጠላትነት ፈርጆ የሚንቀሳቀስ ስለሆነ .. ያልተሰራ የብሄርተኝነት እንቅስቃሴያቸውን የሚያቀጣጥሉት በደም በመሆኑ ..
ጥፋታቸውን አርመው ከመንቀሳቀስ ይልቅ ሰበቦችን መደርደር ስለሚቀናቸው እንጂ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ መገንዘብ አቅቷቸው አይደለም።
ባሻዬ ሌላው ክልል ላይም እኮ እሳት አለ። የሩዋንዳው የዘር ፍጅት ጥሪ ከተጀመረ ማንም ከእሳቱ ወላፈን ማምለጥ አይችልም።
እንደ ሚኒሊክ ዘመን አንዱ ጨፍ*ጫፊ ሌላው ተጨ*ፍጫፊ ሆኖ በዝምታ የሚመለከት ማንም አይኖርም።
በማንነትህ ተደራጅተህ ንፁሃንን ማጥቃት ስትጀምር ሌላው ደግሞ ከነ ጭራሱ ሊያጠፋህ ይነሳል።
ለትርፍራፊ ስልጣንህና የበላይነትህ እንዲተርፍልህ አስበህ የዘር ፍጅት ቅስቀሳ ማቀጣጠልን መፍትሔ አድርገህ ከተንቀሳቀስክ አይደለም የምትሮጥለት ግርግር ቀርቶ አንተም ለመትረፍህ ዋስትና የለህም። የአማራ አክቲቪስቶች ሆይ ሰከን በሉ !!
.
Please wait, video is loading...