ብልጽግና በመላ ኢትዮጵያ ፈርሷል !! ፒፒ 2ኛ አማራን አይገዛም! አሁን ያለው ኦሮፒፒ ብቻ ነው
Posted: 16 Aug 2023, 01:45
ዝሆን ሲከሳ አይታወቅም! የወረሙማ ወታደሮች ታንክና ድሮን እየነዱ ላይ ታች ስላሉ የኢትዮጵያ ሰራዊት ያለ ያስምስላል። ዉሸት ከተውሰኑ ኦሮሞ ወታደሮች በተቀር አልዋግም ብሎ በየአቅጫው የሚበተን ወታደር ነው ያለው። አቢይ አህመድ 2ኛ አማራን አይቆጣጠርም ።