Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ብልጽግና በመላ ኢትዮጵያ ፈርሷል !! ፒፒ 2ኛ አማራን አይገዛም! አሁን ያለው ኦሮፒፒ ብቻ ነው

Post by Horus » 16 Aug 2023, 01:45

ዝሆን ሲከሳ አይታወቅም! የወረሙማ ወታደሮች ታንክና ድሮን እየነዱ ላይ ታች ስላሉ የኢትዮጵያ ሰራዊት ያለ ያስምስላል። ዉሸት ከተውሰኑ ኦሮሞ ወታደሮች በተቀር አልዋግም ብሎ በየአቅጫው የሚበተን ወታደር ነው ያለው። አቢይ አህመድ 2ኛ አማራን አይቆጣጠርም