የቋራ ጦርነት! ራስ ገዝ ቋራ !!
Posted: 15 Aug 2023, 22:04
THE BATTLE OF QWARA የሸማቂነት ሃሁ! ሄደ ሲሉት ይመጣል! መጣ ሲሉት ይሄዳል! ታች ነው ሲባል ላይ ብቅ ይላል! ጠላት ሲገፋ ጥፍት፣ ጠላት ሲተኛ ምጥት! ተሸነፈ ሲባል ያጠቃል! አሸነፈ ሲባል ያፈገፍጋል ጥበበኛ ሸማቂ!! Military hardware is important, military wisdom is priceless! ድል ላማራ!!!