Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 10984
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸምያ ነው

Post by sarcasm » 15 Aug 2023, 18:22

ከአንድነት / አሃዳዊው / ኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ የወጣ የአማራ ሃይል የሚቀጥለው ስራ፤ የአማራ ጥያቄ ምን እንደሆነ እንደገና re-frame ማደረግ አለበት። አሁን የሚነገረው የአማራ ጥያቄ በኢትዮፕያኒስቱ ሃይል የተጻፈና ኢትዮፕያኒስት አጀንዳ እዲያስፈጽም ተብሎ ከአሃዳዊው ሃይል ጥያቄዎች intertwined የሆነና ሆን ተብሎ impossible to achieve ኢንዲሆን የረቀቀ ነው።



Misraq wrote:
14 Aug 2023, 06:56
.
.
.
አማራ የሚባል ብሔር የለም። አማርኛ የትግሬ ወታደሮች ወደ መሃል ሃገር ሲዘምቱ የፈጠሩት ቋንቋ ነው። ምኒሊክ የኦሮሞ የአያቴን ከብቶች ዘርፏል። በአድዋ ጦርነት አፄዎቹ የሙስሊም ተዋጊዎችን ሬሳ አይቀብሩም ነበር .....እያለ በአማራ ሕዝብ ላይ መርዝና ጥላቻን ሲተፋ የነበረው አንዳርጋቸው ፅጌ ቱፋ ወደ ዳያስፓራ ተልኳል።

ይህ ሰው የአንድነት ካባ ለብሶ ዘር ለገበሬ እያለ ሲጃጃል የነበረውን ማሕበረሰብ ለኦነግ/ኦሕዴድ እንዲገብር ያስደረገ ቁልፍ ሰው ነው። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያ ልትፈርስብን ነው እያለ ሙሾ ሊያወርድ እያሟምቀ ይገኛል። ለምን ግንጥልጥልጥሏ አይወጣም። የአማራ ሕዝብ አንድ ኢንች መራመድ የጀመረው ይህንን ድሪቶ የአንድነት አስተሳሰብ በቃኝ ካለ በኋላ ነው።

ስለ ቱፋ ልጅ መጣሁላችሁ ወሬ አብሳሪውም የኦሮሞና የጉራጌ ድቅሉና ለአብይ ፀረ አማራ ፕሮፖጋንዳ ለ5 ሲረጭ የነበረው ድንኩ ጉቶ መሳይ መኮንን ነው። ሃገርን ለዚህ ምስቅልቅል ያበቁ ድቅል የውሸት ኢትዬጵያኒስቶች አንድ የሚያደርጋቸው ስግብግብነታቸውና ፀረ አማራነታቸው ስለሆነ በአማራ ጉዳይ እንፈትፍት እንዲሉ መፈቀድ የለባቸውም። ከፈለጉ ጥጋቸውን ይዘው ይቃወሙ።







Misraq
Senior Member
Posts: 15200
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ጊዜው አማራ ከኢትዮፕያኒስት ፖለቲከኞች ነጻ ሆኖ የራሱን ጥያቄ re-frame የሚያድርግበት ነው። በግንቦት-7 ESAT የተጻፈው 'የአማራ ጥያቄ' የአማራ ሳይሆን የነሱ አጀንዳ ማስፈጸም

Post by Misraq » 17 May 2025, 09:40

Brother Sarcasm,

That statement is still valid. But the political dynamics has changed in the pursuing 22 months. We can safely say now that much of the old fake Ethiopianist unitarian acknowledges Amharas plight and the desire to reframe their political agenda much like the Oromos and Tigres are doing

Therefore, we Amharas will now play a unifying role to bring justice and order for the rest of Ethiopia.

Except for few fake Ethiopianist (Amhara haters) such as Eskinder Nega and a few of his following which includes his media Army, the rest of Ethiopia now blesses Fano's struggle and Amharas legit identity as a single ethnic and political force.

This didn't come easily though. We worked on it both on the ground and on the cyber space. 2-3 years ago, even our people were shy to openly say "I am Amhara" fearing others will call them racist. That timidness is now gone. The fake unitarians created that psychological ploy and intimidations & you can still see it being played by folks like Whorus, Abere, EtuiopianUnity, union calling us racist , weyane inplants , የአማራ ተገንጣይ....etc

ይህ የውሽት ዜገኛ የማማቀቅያ ዘዴን ሰባስረን ጥለናል። የመጨረሻ ተስፋውም ፋኖ ውስጥ በእስክንድር በኩል ሰርጎ መግባትና አቅጣጫችንን ማስቀየር ነበር። ለአንድ አመት ውዥንብር ፈጥሮ ፍጥነታችንን ቢያስተጓጉልም አሁን እየተነቀለ ነው። አሁን ሁሉም ተስፋው ፋኖ ነው።

Post Reply